Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ምዕራብ የኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል “መመረጥ ተለውጦ ሀገርን ለመለወጥ” በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ የኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል "መመረጥ ተለውጦ ሀገርን ለመለወጥ" በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾን ጨምሮ የክልሉ የመንግስት…

ለመካከለኛ ሴት መሪዎች የተዘጋጀው ፕሬዚዳንታዊ የመሪነት ስልጠና በአፍሪካ የልህቀት ማዕከል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመካከለኛ ሴት መሪዎች የተዘጋጀው ፕሬዚዳንታዊ የመሪነት ስልጠና በሱሉልታ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በይፋ ተጀመረ። መርሃ ግብሩን ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በይፋ መክፈታቸውን ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…

የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የአመራር ግንባታ መድረክ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በክልል ከፍተኛ አመራር ደረጃ የአመራር ግንባታ መድረክ ሀዋሳ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። የመድረኩን ዋና ዓላማና ትኩረትን በማስመልከት ማብራሪያ የሰጡት የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ጽኅፈት ቤት ኃላፊ አብርሃም ማርሻሎ፥ የምክክር…

ቱኒዚያ የብሔራዊ ቡድን አሠልጣኟን አሰናበተች

አዲስ አበባ፣ጥር 24፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቱኒዚያ ከአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ማጣሪያ ከተሰናበተች በኋላ የብሔራዊ ቡድኑን አሠልጣኝ ሞንደሄር ኬቤየርን አሰናብታለች፡፡ አሠልጣኙ በኳታር የዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ሁለት ወራት ሲቀራቸዉ ነዉ ከብሔራዊ ቡድኑ የተባረሩት፡፡…

መንግስት መገናኛ ብዙሃን በነፃነት እንዲንቀሳቀሱ በትኩረት እየሰራ ነው – መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን

አዲስ አበባ፣ጥር 24፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መሐመድ እድሪስ መንግስት መገናኛ ብዙሃን በነፃነት እንዲንቀሳቀሱ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ገለጹ። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል እያካሄደ…

ሀገርን ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሻገር ብቃት ያለው አመራር የመፍጠር ስራን አጠናክረን እንቀጥላለን- አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሻገር ብቃት ያለው አመራር የመፍጠር ስራን አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡ የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች "መመረጥ ተለውጦ ሀገርን ለመለወጥ"…

የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅድመ ጉባዔ የአመራር መለየት፣ ማብቃትና የማጥራት መድረክ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "መመረጥ - ተለውጦ አገርን መለወጥ!" በሚል መሪ ቃል የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅድመ ጉባዔ የአመራር መለየት፣ ማብቃትና የማጥራት ክልላዊ መድረክ ማካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ የክልልና የዞን ከፍተኛ አመራሮች መገኘታቸውን…

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ለወሎ ዩኒቨርሲቲ መልሶ ማቋቋሚያ የሚሆን ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ ለወሎ ዩኒቨርሲቲ መልሶ ማቋቋሚያ የሚሆን ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። በአሸባሪው ሕወሓት ቡድን የወደመው የወሎ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ የመማር ማስተማር ስራውን መልሶ ለማስጀመር የሚረዳ 10 ሚሊየን ብር…

ማዕከሉ አገራዊ የምክክር መድረኩ ተልዕኮ እንዲሳካ መገናኛ ብዙሃን ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል አለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስለ አገራዊ የምክክር መድረኩ ኅብረተሰቡ የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖረውና ተልዕኮው እንዲሳካ መገናኛ ብዙሃን የተዛቡ አመለካከቶችን የሚያጠሩ ስራዎችን ተደራሽ በማድረግ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የሕገ መንግስትና ፌዴራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል አስታወቀ።…

መሀል ሜዳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት መሥጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪውና ዘራፊው የህወሓት ቡድን ጉዳት ደርሶበት የሕክምና አገልግሎት ያቋረጠው የመሀል ሜዳ ሆስፒታል በተደረገለት ድጋፍ አገልግሎት መሥጠት ጀመረ፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሉ ÷በዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታልና በአካባቢው ማኅበረሰብ በተደረገለት ድጋፍ…