Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የተፈጠረውን የነዳጅ እጥረት ለመፍታት በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተፈጠረውን የነዳጅ እጥረት ለመፍታት በትኩረት እና በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በአማራ ክልል የነዳጅ እጥረትን በዘላቂነት መፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና…

የሶማሌ ክልል “መመረጥ ተለውጦ ሀገርን ለመለወጥ” በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ብልፅግና ፓርቲ "መመረጥ ተለውጦ ሀገርን ለመለወጥ" በሚል መሪ ሀሳብ የአመራር ግንባታ የውይይት መድረክ በጅግጅጋ ከተማ ማካሄድ ጀመረ፡፡ በመድረኩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድን ጨምሮ የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት…

ሰሜን ኮሪያ ያደረገችው አደገኛ የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ አሜሪካን አስቆጣ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ አደገኛ የሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን ተከትሎ አሜሪካ አስቸኳይ ንግግር ማድረግ እንደምትፈልግ አስታውቃለች፡፡ ዋሽንግተን ፒዮንግያንግ መካከለኛ ርቀት ያለው ባለስቲክ ሚሳኤል ወደ ህዋ ካስወነጨፈች በኋላ የሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር እና ሚሳኤል…

በሳዑዲ እስር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አያያዝ ስለሚሻሻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ እና ከመንግስት የስራ ሃላፊዎችና ከሃይማኖት ተቋማት መሪዎች የተውጣጣ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን በሳዑዲ አረቢያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት አድርጓል። የልዑካን ቡድኑ የጉዞ ዓላማ የሁለቱ…

100 በጎ ፈቃደኛ የጤና ባለሙያዎች ለሕክምና ድጋፍ ወደ አማራ ክልል ተሰማሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች የተለያዩ የሕክምና ድጋፎች ለመስጠት አንድ መቶ በጎ ፍቃደኛ የጤና ባለሙያዎች ወደ አማራ ክልል ተሰማሩ። የሕክምና ባለሙያዎቹ ከጥር 22 እስከ 29 ቀን 2014 በአማራ ክልል የሕክምና ምርመራ፣ ሕክምናና…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ደቡብ ዕዝ፣ የሜዳልያ አሰጣጥ መርሃ ግብር እያከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ደቡብ ዕዝ፣ ለአባላቱ የሜዳልያ አሰጣጥ መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በወልድያ ከተማ እያከናወነ ነው። በመርሃ ግብሩ ላይ የአፋር ክልል ርእሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ ምክትል ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ፣ የሃይማኖት…

ብሔራዊ መግባባት የብልጽግናችን ሞተር ነዉ – ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምታደርገው የብልጽግና ጉዞ መሰረቱ ብሔራዊ መግባባት መሆኑን የሲዳማ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። የክልል፣ የከተማ እና በተለያዩ እርከኖች ላይ ያሉ አመራሮች በሀገራዊ የሠላምና ፀጥታ ጉዳይ ላይ በሐዋሳ…

የጠ/ሚ ዐቢይ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ጉብኝት የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ በሚጠናከርበት ጉዳዮች ላይ ለመምከር ያለመ ነው – የመንግስት…

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ጉብኝት የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ በሚጠናከርበት ጉዳዮች ላይና በቀጣይ በተለያዩ መስኮች የሁለቱ ሀገራት ዘላቂ ጥቅም በሚረጋገጥበት ሁኔታ ላይ ለመምከር ያለመ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን…

ማህበሩ በተዋልዶ ጤና ላይ ያተኮረ የ44 ሚሊየን ብር ፕሮጀክት እያከናወነ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተዋልዶ ጤና ላይ የሚተገበር የ44 ሚሊየን ብር ፕሮጀክትን እቅዶ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ገለጸ። የማህበሩ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጌታቸው ሀብቴ ÷ በጦርነት ምክንያት ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች የሥነ ተዋልዶ ጤና ጉዳይ…

የጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የማስታወሻ ሐውልት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ እና የኢፌዲሪ አየር ሀይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ በሆሳዕና ከተማ የተገነባውን የጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስን የማስታወሻ ሐውልት መርቀው ከፈቱ፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ…