Fana: At a Speed of Life!

”የኢትዮጵያን ይግዙ” ኤግዚቢሽንና ባዛር በአዲስ አበባ መቻሬ ሜዳ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ''የኢትዮጵያን ይግዙ'' ኤግዚቢሽንና ባዛር በአዲስ አበባ መቻሬ ሜዳ ተከፍቷል፡፡ ኤግዚቢሽንና ባዛሩን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ በይፋ አስጀምረዋል። የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝ እና…

በግጭት ወቅት የተፈፀሙ ወንጀሎችንና የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በሽግግር ፍትህ ጭምር ማየት ይገባል- መዓዛ አሸናፊ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ወቅት ወይም ከግጭት በኋላ የተፈፀሙ ወንጀሎችን እና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ከመደበኛው የፍትህ ስርዓት ባለፈ በሽግግር ፍትህ ጭምር በማየት የፍትህ ስርዓቱን ለማረጋጋት ስራ ወሳኝ ስለመሆኑ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት…

የሶማሊያ መንግስት ቃል አቀባይ መሐመድ ኢብራሂም ሞአሊሙ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ መንግስት ቃል አቀባይ መሐመድ ኢብራሂም ሞአሊሙ በዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው፡፡ መሐመድ ኢብራሂም ሞአሊሙን ለመቁሰል ለዳረገው የግድያ ሙከራ አልሸባብ ሀላፊነቱን ወስዷል፡፡…

የወልድያ ዩኒቨርሲቲን ስራ ለማስጀመር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሃት ጉዳት የደረሰበትን ወልድያ ዩኒቨርሲቲ መልሶ በማቋቋም የመማር ማስተማሩን ስራ ለማስጀመር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አበበ ግርማ ገልጹ። ዩኒቨርሲቲው በአፍሪካ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተወዳዳሪ…

የጥምቀት በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር በቂ ዝግጅት ተደርጓል-ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም እንዲከናወን በቂ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ፤ ለጥምቀት በዓል ሰላማዊ ክንውን ፖሊስ፣ ከተለያዩ…

የሽብር ቡድኑ በአፋር ህዝብ ላይ በድጋሚ እያካሄደ ያለውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ በአስቸኳይ ማቆም አለበት – የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን በሰላም ወዳዱ የአፋር ህዝብ ላይ በድጋሚ እያካሄደ ያለውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ በአስቸኳይ ሊያቆም እንደሚገባ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሳሰበ፡፡ ክልሉ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ መግለጫ አውጥቷል፡፡ አሸባሪው…

የሶማሌ ክልል ተወላጅ ዳያስፖራዎች በክልሉ ልማት ላይ የበኩላቸውን አሻራ እንዲያሳርፉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ተወላጅ ዳያስፖራዎች በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች በመሰማራት በክልሉ ልማት ላይ የበኩላቸውን አሻራ እንዲያሳርፉ ተጠየቀ፡፡ የተደረገላቸውን ጥሪ ተቀብለው ከተለያዩ የአለም ክፍሎች ወደ ክልሉ ለመጡ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች  50 ሚሊየን ብር  የሚገመት  ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦረና ዞን በድርቅ ምክንያት ችግር የደረሰባቸውን ወገኖች ለመደገፍ 50 ሚሊየን ብር  የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ከተማ አስተዳደሩ በድርቅ ምክንያት ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት ለመቀነስ የእንስሳት መኖ ፣…

በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች 88 ሺህ የካናዳ ዶላር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ካናዳውያን ኔትወርክ ለማህበራዊ ድጋፍ በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች 88 ሺህ የካናዳ ዶላር ድጋፍ አደረጉ፡፡ የኢትናስ አመራሮች ድጋፉን በአፋር ክልል ቡሰዲሚ በተባለ የተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ…

ሀገርን በጠንካራ አለት ላይ ለማቆም የምክክር ኮሚሽኑ አስፈላጊ ነው – የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይነት የማይናወጥ የሰላም ሁኔታ ውስጥ ለመግባትና ሀገርን በጠንካራ አለት ላይ ለማቆም ሀገራዊው የምክክር ኮሚሽኑ አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያ አቶ ዘላለም ግዛቸው ከፋና ብሮድካስቲንግ ጋር ባደረጉት ቆይታ፥…