Fana: At a Speed of Life!

ሕዝበ ክርሰቲያኑ የገና በዓልን ሲያከብር የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የኃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ክርሰቲያኑ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ሲያከብር የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍና ጉዳት የደረሰባቸውን ሐዘናቸውን በመካፈል ሊሆን እንደሚገባ የኃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ። ኢትዮጵያዊያን ለአገራቸው ሰላም በአንድነት ሊቆሙ…

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳፋኪ መሃመት የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሊቀመንበሩ በመልዕክታቸው÷ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ…

በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ቅርስ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ቅርስ ላይ ያተኮረ ውይይት በላሊበላ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ ብጹዕ አቡነ ኤርምያስ፣ የደብረ…

እየተደረገ ባለው የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ግምገማ ውጤታማ ስራዎች መሰራታቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የህዳሴ ግድብ ጉባ እየተደረገ ባለው የ100 ቀናት የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ግምገማ ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸው ተጠቁሟል። በዚህም የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ የማዕድን ሚኒስቴር እና ፍትህ ሚኒስቴር…

የገና በዓል ያለምንም የጸጥታ ስጋት እንዲከበር በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው-ፌደራል ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ለክርስትና እምነት ተከታዮች የገና በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በመልዕክቱም የገና በዓል የእምነቱ ተከታዮች የእርስ በእርስ ግንኙነታቸውን የበለጠ የሚያጠናክሩበት፣ መንፈሳዊ እሴቶቻቸውን…

ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷንና ነጻነቷን ባስጠበቀ መልኩ ከሀገራት ጋር ጠንካራ ዲፕሎማሲ እንዲኖራት እየሰራች ነው -የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2022 ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷንና ነጻነቷን ባስጠበቀ መልኩ ከሀገራት ጋር ጠንካራ ዲፕሎማሲ እንዲኖራት እየሰራች መሆንዋን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡ በፈረንጆቹ 2021 ሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ ፈተናዎች ገጥመዋት እንደነበረና ይህንንም…

በአማራ ክልል ከ25 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ በዘር ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል እስከአሁን ከ25 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉም ተገልጿል፡፡ በክልሉ ግብርና ቢሮ አስተባባሪነትም…

ፍቅርና የአንድነት እሴቶቻችንን በማጠናከር በዓሉን ማክበር እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያውያን እሴቶች የሆኑትን ፍቅርንና አንድነትን በማጠናከር የልደት በዓሉን ማክበር እንደሚገባ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የገና በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት ገለጸ፡፡ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመላው የክርስትና…

በክረምት በጎ ፈቃድ የተጀመሩ ቤቶች ተጠናቀው ለነዋሪዎች ተበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በክረምት በጎ ፈቃድ የተጀመሩ ቤቶች ተጠናቀው ለነዋሪዎች ተበረከቱ ፡፡ በመዲናዋ 496 ቤቶች ለነዋሪዎች ሲበረከቱ የበዓል ስጦታም በከተማ አስተዳደሩ ተበርክቷል፡፡ የተበረከቱት ቤቶች በቦሌ ፣ በአዲስ ከተማ፣በልደታ፣በቂርቆስና በየካ ክፍለ…

የአምባሳደር ዶክተር ካሳ ከበደ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የአምባሳደር ዶክተር ካሳ ከበደ ስርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴደራል ተፈጸመ። በቀብር ስነስርዓቱ ላይ አርቲስትና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ታማኝ በየነን ጨምሮ ሌሎች የቀድሞ የስራ ባልደረቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ ተገኝተዋል።…