Fana: At a Speed of Life!

ወደ አፋር ክልል ለሚመጡ ዳያስፖራዎች ሰፊ ዝግጅት ተደርጓል-የአፋር ክልል መንግሥት

 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ አፋር ክልል ለሚመጡ ዳያስፖራዎች ሰፊ ዝግጅት መደረጉን የአፋር ክልል መንግሥት አስታውቋል፡፡ የአፋር ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ አህመድ አብዱልቃድር በሰጡት መግለጫ፥ ዳያስፖራዎች ወደ ክልሉ ሲመጡ ደማቅ…

ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የደንና የመሬት ገጽታ ማገገሚያ መርሀ ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የደንና የመሬት ገጽታ ማገገሚያ መርሀ ግብር ይፋ ሆነ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር፣ ዓለም አቀፉ የአረንጓዴ ልማት ኢኒስቲትዩትና ኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ በጋራ የሚተገብሩት ለአየር ንብረት ለውጥ…

አሸባሪው ህወሓት ጉዳት ካደረሰባቸው ኢንዱስትሪዎች ውስጥ አስራ አንዱ ስራ ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በኮምቦልቻ ከተማ ጉዳት ካደረሰባቸው ኢንዱስትሪዎች ውስጥ አስራ አንዱ ስራ መጀመራቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ አሸባሪ ቡድኑ በደሴና ኮምቦልቻ ያወደማቸውንና ጉዳት ያደረሰባቸውን ኢንዱስትሪዎች መልሶ ለማቋቋም…

በ”አንድ ብር ለሠብዓዊነት” 120 ሚሊየን ብር ለማሰባሰብ ያለመ መርሃ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በመዘዋወር ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚውል 120 ሚሊየን ብር ማሰባሰብን ዓላማ ያደረገ “አንድ ብር ለሠብዓዊነት” የተሰኘ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ተጀምሯል። መርሃግብሩ ስለ ፍቅር ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት ከኢትዮጵያ አደጋ…

የብሄራዊ ኮሚቴው “በታላቁ ጉዞ ወደ ሃገር ቤት” የዳያስፖራ አቀባበል መርሃ ግብሩን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ኮሚቴው "በታላቁ ጉዞ ወደ ሃገር ቤት" የዳያስፖራ አቀባበል መርሃ ግብሩን ይፋ አድርጓል፡፡ የብሄራዊ ኮሚቴው የኦፕሬሽናል ዘርፍ ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እንግዶችን…

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ፋግታ ለኮማ ወረዳ በአሸዋ ቀበሌ በደረሰው የትራፊክ አደጋ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ በ3 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል። አደጋው ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከቲሊሊ ወደ ባህር ዳር ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ…

ቦርዱ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ ከፓርቲዎች ጋር እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ በፓለቲካ ፓርቲዎች የቀረቡ አቤቱታዎች ዙሪያ ከፓርቲዎች ጋር እየመከረ ይገኛል፡፡ በቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ በሚመራው በዚሁ ምክክር የፓለቲካ ፓርቲዎች በአባል እና…

ዳያስፖራው በቆይታው ጥሩ ጊዜን እንደሚያሳልፍ እምነታችን ነው- የሶማሌ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የአለም ሀገራት ወደ ሀገር ቤት የሚመጡ ሀገር ወዳድ ዳያስፖራዎችን ለመቀበል እና ወደ ክልሉ የሚመጡትን ቆይታቸው የተሳካ እንዲሆን ለማድረግ ዝግጅት ማጠናቀቁን የሶማሌ ክልል አስታወቀ። ይህን ታሪካዊ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት አስመልክቶ የሶማሌ…

መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናችሁ ነው” – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለዋልያዎቹ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ33ኛው የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ያዘጋጀው ይፋዊ የሽኝት መርሐ ግብር ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ እየተከናወነ…

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓት ውስጥ 5 ሺህ 13 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ በ24 ሰዓት ውስጥ 5 ሺህ 13 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ባወጣው ዕለታዊ መረጃ በ24 ሰዓት ውስጥ 14 ሺህ 27 የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 5 ሺህ 13 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን…