የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኮትዲቯር ገቡ Feven Bishaw Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ፤ታህሳስ 7፣2014(ኤፍ ቢሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኮትዲቯር አቢጃን ገብተዋል። ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ በቆይታቸው ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና የኢትዮጵያና የኮቲዲቯር የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ ከሀገሪቱ ፕሬዝደንት ጋር…
ፋና ስብስብ ወድቆ ያገኙትን 3 ሺህ 900 ዶላር ያስረከቡት የፖሊስ አባላት Feven Bishaw Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ወድቆ ያገኙትን 3 ሺህ 900 የአሜሪካ ዶላር ማስረከባቸውን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ምክትል ኢንስፔክተር ዘነበ እሸቱ ፣ምክትል ኢንስፔክተር ዳግም ግርማ እና ዋና ሳጅን አለምነሽ ግርማ የተባሉ የአቃቂ አካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጃማ ደጎሎ እስከ አለም ከተማ ያሉ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ሃይል አገኙ Feven Bishaw Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት የነበረው ከጃማ ደጎሎ እስከ ዓለም ከተማ ያለው ከፍተኛ ማስተላለፊያ መስመር ጥገና ተጠናቆ አካባቢዎቹ ኃይል ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎችና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሦስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት የ72 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት የ72 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጀማል የሱፍ ዩኒቨርሲቲው 15 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን ጠቅሰው፥ “አገርና ትውልድን የማስቀጠል…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖላንድ ኢትዮጵያ የጀመረችውን የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ እንደምትደግፍ ገለፀች Feven Bishaw Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ በኢትዮጵያ ከፖላንድ አምባሳደር ፕሪዝሚይስላው ቦባክን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ሁለቱ ሀገራት በሳይንስ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ መስራት በሚችሉበት ጉዳይ ዙሪያ መክረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃማ፣ ወረኢሉና ኩታበር ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ Feven Bishaw Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃማ፣ ወረኢሉና ኩታበር ከተሞች ተቋርጦባቸው የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ከህወሓት ወረራ ነፃ የሆኑ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል በፍጥነት እንዲያገኙ የኤሌክትሪክ መሰረተ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንስቲትዩቱ በምርምር ያገኘውን ዘመናዊ የሰብል መፈልፈያ ማሽን አስተዋወቀ Feven Bishaw Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከኦሮሚያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ባለስልጣን ጋር በመተባበር በምርምር ያገኘውን ዘመናዊ የበቆሎና ሌሎች ሰብሎች መፈልፈያ ማሽን አስተዋውቋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ በጅማ ዞን ቀርሳ ወረዳ ማሽኑን ያስተዋወቀ ሲሆን፥ በቀጣይ…
ቢዝነስ በአምስት ወራት ውስጥ 147 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ Feven Bishaw Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስት ወራት ውስጥ 147 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፥ ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ የኮሮና ወረርሽኝን፣ አገራዊ የፀጥታና መሰል ተግዳሮቶችን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከኔቶ መስፋፋት ጋር በተያያዘ ከምዕራቡ ዓለም ጋር አስቸኳይ ውይይት እንደምትፈልግ አስታወቀች Feven Bishaw Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳንድ ድርጅት /ኔቶ/ መስፋፋት ጋር በተያያዘ ከምእራባውያኑ ጋር አስቸኳይ ውይይት ማድረግ እንደምትፈልግ አስታወቀች። የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሀገራቸው ከዩክሬን ጋር በምትዋሰንበት ድንበር ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነው Feven Bishaw Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ የሲዳማ ክልልና የሀረሪ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች…