የኮቪድ-19 ክትባት የጎንዮሽ ክስተት ሪፖርት ማድረጊያ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ክትባት የጎንዮሽ ክስተት ሪፖርት ማድረጊያ የሞባይል መተግበሪያ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ።
ማስጀመሪያ ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አዘጋጅነት መካሄዱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ…