Fana: At a Speed of Life!

ለሀገርና ለህዝብ ህይወቴን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ -ዘማች አርሶ አደር

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ለሀገርና ለህዝብ ህይወቴን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ ከጠቅላይ ሚኒስትሬ ጋርም እዘምታለሁ ሲሉ ድጋሜ ለመዝመት የተዘጋጁት ዘማች አርሶ አደር ተናገሩ፡፡ አርሶ አደሩ ከቁስለኝነት አገግመው ድጋሜ ለመዝመት መዘጋጀታቸውም ተገልጿል፡፡ በጎንደር…

በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት ተቀባይነት የለውም – ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት በምንም ዓይነት ሁኔታ ተቀባይነት ሊያገኝ አይችልም ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ዓለም አቀፍ የ16ቱ የፀረ-ፆታ ጥቃት ቀናትን በንግግር ከፍተዋል። በዚህ ወቅትም…

መከላከያ ሰራዊት ቡርቃንና በባቲ ከተማ ዙሪያ ያሉ ተራሮችን ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መላውን የጸጥታ ኃይል ራሳቸው በመምራት የህልውና ዘመቻውን ከዳር ለማድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ቃል በገቡት መሠረት በግንባር ተገኝተው ቃላቸውን ተግባራዊ እያደረጉ መሆኑን አስታወቀ።…

በሰሜን ሸዋ ዞን የአሸባሪው ሸኔ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተደረገ ሰላም ማስከበር ዘመቻ የአሸባሪው ሸኔ አባላት ከእነትጥቃቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የዞኑ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ በዞኑ የዕዝ ኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ…

ካናዳ ለኢትዮጵያ የ13 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ ለኢትዮጵያ ለህይወት አድን የሚውል ድጋፍ አደረገች፡፡ ሃገሪቱ በኢትዮጵያ ያለውን የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ለማሟላት ነው ተጨማሪ 13 ሚሊየን የካናዳ ዶላር ድጋፍ ያደረገችው ፡፡ የአሁኑ ድጋፍ የዓለም ምግብ ፕሮግራምን ጨምሮ የተመድ…

በመዲናዋ የቤት ኪራይ ዋጋ እንዳይጨመር የተደረገው ክልከላ ለሶስት ወራት ባለበት ይጸናል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሚኒኬሽን ቢሮ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተው ቀርቧል፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሕብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት የከተማችንን ሁለንተናዊ…

በብሔር ስም እየነገዱ ኢትዮጵያን ማሸበር ፈጽሞ አይቻልም – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሀሰተኛ ፕሮፓጋንዳ በመንዛትና በብሔር ስም በመነገድ ኢትዮጵያን ማሸበር ፈጽሞ አይቻልም" ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አበቤ በወቅታዊ…

መከላከያ ሰራዊቱን የመቀላቀል ፍላጎት እንዳላቸው የፍኖተ ሰላም ከተማ ወጣቶች ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር መከላከያ ሠራዊት እየፈጸመ ባለው ጀብዱ ኩራት እንደተሰማቸው እና ሠራዊቱን ለመቀላቀል ፍላጎት እንዳደረባቸው የፍኖተ ሰላም ከተማ ወጣቶች ተናገሩ፡፡ የአገር መከላከያ ሠራዊት ለነጻነት እና ለአገራዊ ክብር ሲል ጀብዱ…

በጌዴኦ ዞን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ህዳር 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ በወጣት አደረጃጀት አስተባባሪነት "እኔም የዘማች ቤተሰብ አካል ነኝ̍” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በወጣቶች እና በክልል ከፍተኛ አመራሮች በይፋ ተጀመረ:: ኢትዮጵያውያን…

በጅማ ዞን የማና ወረዳ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ18 ሚሊየን ብር በላይ አሰባሰቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን የማና ወረዳ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት 18 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ማሰባሰባቸው ተገለፀ። የወረዳው ነዋሪዎች ከገንዘብ ድጋፉ በተጨማሪ 23 ሰንጋዎች፣ 800 ኩንታል እህልና ቡና ለሰራዊቱ ድጋፍ ማድረጋቸውን…