Fana: At a Speed of Life!

ከአሸባሪው ሸኔ ጋር ግንኙነት ያላቸው 33 ሰዎች በይቅርታ ወደ ህዝቡ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን ሄበን አርሲ ወረዳ ከአሸባሪው ሸኔ ጋር ግንኙነት ያላቸው 33 ሰዎች ከ7 ቀበሌዎች በይቅርታ ወደ ህዝቡ ተቀላቀሉ። ከአሸባሪ ቡድኑ ጋር ግንኙነት ያላቸው እነዚህ ሰዎች አሸባሪዎቹ ትህነግና ሸኔ ጋብቻ…

ለአፋር ሕዝብ ጠላትን የሽንፈት ካባ ማከናነብ አኩሪ የጀግንነት ባሕሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፋር ሕዝብ ጠላትን የሽንፈት ካባ አከናንቦ መመለስ ጥንትም የነበረ አኩሪ የጀግንነት ባሕሉ ነው ሲሉ የአፋር ሕዝብ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ሙሳ አደም ገለጹ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሰርጎ በገባባቸውና ወረራ በፈጸመባቸው…

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን 35 ሺህ 344 ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል- የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሽብርተኛው ህወሓት ቡድን የወደሙ ሰብሎችን ለማካካስ በዳግም ልማትና በቅብብሎሽ ምርት ለማምረት እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለፀ፡፡ በመስኖ ልማት፣ በቀሪ እርጥበት ወይም በዳግም ልማትና በቅብብሎሽ…

የደረሱ ሰብሎች እየተሰበሰቡ ነው- የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለውን የህልውና ዘመቻ ተከትሎ የምርት እጥረት እንዳይከሰት ቢሮው የክልሉ አርሶ አደሮችን በማስተባበር ከብክነት የፀዳ ምርት የመሰብሰብ ስራ እያከናወነ ነው፡፡ በሰሜን አንድም ጥይት አትመክንም ከምርት…

ሀገር አቀፍ የበጋ መስኖ የስንዴ ልማት የዘር ማስጀመሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 የምርት ዘመን ሀገራዊ የበጋ የስንዴ መስኖ ልማት ይፋዊ የዘር ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በጋሞ ዞን የጋሞ ልማት ማህበር አርባ ምንጭ የእርሻ ልማት ላይ እየተካሄደ ነው። ሀገራዊ የበጋ ስንዴ ልማት በሀገር አቀፍ ደረጃ…

በሲዳማ ክልል የወንዶገነት ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የወንዶገነት ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት የሚሆን የስንቅ ዝግጅት እና የደም ልገሳ መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡ ድጋፉ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ 26 ሺህ ብር የሚገመት የስንቅ አይነት ሲሆን፥ 65 ዩኒት የሚሆን ደም…

የአገራችንን ህልውና ለማስቀጠል ሁሉም የድርሻውን ይወጣ -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ የተጋረጠውን የህልውና አደጋ ከስሩ ለመንቀል ሁሉም በየመክሊቱ የድርሻውን አስተዋጽኦ ሊያደርግ እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታዋ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

የሀረሪ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሠራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሠራተኞች የአሸባሪውን የህወሃት ኃይል ለመደምሰስ በህልውና ዘመቻ ላይ መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለግሰዋል፡፡ ለሀገር መቆም ማለት ግንባር ድረስ በመሄድ ከጠላት…

“በቃ!” የሚለው የኢትዮጵያ ድምፅ ሰፊ ተቀባይነት እያገኘ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አግልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ያሳለፍነው ሳምንት የተለያዩ የአፍሪካና የሌሎች ክፍለ ዓለማት አገሮች ከኢትዮጵያ ጎን መቆማቸውንና “በቃ” በሚል መርህ የተካሄደው የኢትዮጵያ ድምፅ ሰፊ ተቀባይነት እያገኘ መሆኑን ያረጋገጥንበት ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አግልግሎት…

ሀገር የማፍረስ ዓላማን ያነገቡ አሸባሪዎች እያደረጉት ያለውን እንቅስቃሴ ለመቀልበስ መስራት ይገባል- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር የማፍረስ ዓላማን ያነገቡ አሸባሪዎች ከአገር ውስጥ እና ከውጭ አጋሮቻቸው ጋር በመሆን እያደረጉት ያለውን እንቅስቃሴ ለመቀልበስ በጠንካራ ትብብር መስራት እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ።…