Fana: At a Speed of Life!

የፌደራል ፖሊስ ከወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ መረጃና ጥቆማ ለፖሊስ ለማድረስ የሚያስችል የስልክ መስመር ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ከወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ መረጃና ጥቆማ ለፖሊስ ለማድረስ የሚያስችል የስልክ መሾመር ይፋ አደረገ፡፡ በዚህም ከወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ መረጃና ጥቆማ ለፖሊስ ለማድረስ እና…

ኢትዮጵያና እስራኤል በኢንቨስትመንት የድጋፍ ስራዎችን በጋራ መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜና ምክትል ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ የሁለቱን አገራት የቆየ የኢንቨስትመንት ግንኙነት አጠናክሮ ስለመቀጠል፣ በጋራ የኢትዮጵያን…

በደቡብ ክልል በበጋ መስኖ 15 ሺህ ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በበጀት ዓመቱ በበጋ መስኖ 15 ሺህ ሄክታር መሬት በማልማት 500 ሺህ ኩንታል ምርት ለማምረት መታቀዱ ተገለፀ፡፡ የ2014 የምርት ዘመን ክልላዊ የበጋ ስንዴ ልማት ይፋዊ የማስጀመሪያ መርሀ ግብር በስልጤ ዞን በላንፉሮ…

በተለያዩ መፅሄቶች እኔን በተመለከተ የወጡት ጽሑፎች የተሳሳቱ ናቸው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) Jeune Afrique በተባለው የፈረንሳይኛ መጽሔትና የእንግሊዝኛ ትርጉሙ The Africa Report ላይ እኔን በተመለከተ የወጡት ጽሑፎች የተሳሳቱ ናቸው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቷ እኔን የተመለከቱ…

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ለአገር መከላከያ ሠራዊት የ2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲው በአፋር ክልል በኩል የአገር ሉዓላዊነት በማስከበር ላይ ለሚገኙ የመከላከያ ሰራዊትና ለአፋር ልዩ ኃይል የ2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ 16 ሰንጋ በሬዎችን ፣ 100 ኩንታል…

ጠላት ጭንቅላቱን እንደተመታ እባብ ቢንቀሳቀስም መሞቱ አይቀርም – ዶክተር አለሙ ሰሜ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵን ለማፈራረስ ከውስጥና ከውጭ ሀይሎች ጋር የተሰለፈው ሽብርተኛው ህወሓት " ጭንቅላቱን እንደተመታ እባብ ቢንቀሳቀስም መሞቱ አይቀርም" ሲሉ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶክተር አለሙ ሰሜ…

የግብርና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ለተፈናቃዮች ከ3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት በአፋር ክልል በህወሓት ጁንታ ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የተለያዩ የምግብ ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ቁሳቁስና የንጽህና መጠበቂያ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን በክልሉ…

በጅማ ከተማ ለአገር መከላከያ ሰራዊት 12 ሚሊየን ብር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ ለአገር መከላከያ ሰራዊት 12 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን የከተማው አስተዳደር አስታወቀ። የከተማው ከንቲባ አቶ ነጂብ አባ ራያ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደ ተናገሩት፥ የከተማው ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት በአይነትና…

የምክር ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች የተቃጣውን አገር የማፍረስ አደጋ ለመመከት ዝግጁ መሆናቸውን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ኢትዮጵያ” የሚለውን የነጻነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን በሚል ያስተላለፉትን መልዕክት ተከትሎ ነው ከፍተኛ አመራሩ ዝግጁነቱን ያስታወቀው፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ…

በፌደራል የሰራተኛና ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ሪጅን፥ በበደሌ፣ በቦንጋ፣ በዳውሮ፣ በሚዛን፣ በመቱና በጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሾር የሚገኙ 213 ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል። ሰራተኞቹ ከዚህን ቀደም የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለሰራዊቱ ድጋፍ…