Fana: At a Speed of Life!

ጽዳት በአመት አንዴ ብቻ ሳይሆን የሁል ጊዜ ተግባር መሆን አለበት- የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጽዳት በአመት አንዴ ብቻ ሳይሆን የሁል ጊዜ ተግባር መሆን እንዳለበት በአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ገለጸ፡፡ በመዲናዋ በተለያዩ ክፍለ ከተሞችና በሌሎች የሃገሪቱ አካባቢዎች የጽዳት ዘመቻ መርሀ ግብር ተካሂዷል ።…

በመዲናዋ በአንድ ግለሰብ የሸቀጣ ሸቀጥ መደብር ውስጥ ተቀጣጣይ ቁሳቁሶችና ኬሚካሎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በአንድ ግለሰብ የሸቀጣ ሸቀጥ መደብር ውስጥ ተቀጣጣይ ቁሳቁሶችና ኬሚካሎች መያዛቸው ተገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊሰ ኮሚሽን ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ተቀጣጣይ ቁሳቁሶችናኬሚካሎችን ሸቀጣ ሸቀጦችን…

“አሸባሪው ሕወሓት በሥልጣን ዘመኑ ሌብነት እንዲስፋፋ አድርጓል” – የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓት በሥልጣን ዘመኑ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ላይ ኢ-ፍትሃዊነት እንዲነግስና ሌብነት እንዲስፋፋ በማድረግ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን የባንኩ ፕሬዚዳንት ዶክተር ዮሐንስ አያሌው ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ÷ይሰጡ የነበሩ ብድሮች…

ሀገርን ከመፍረስ ለማዳን በሚደረገው ሂደት ሁሉ የመምህራን ሚና ከፍተኛ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከ2 ሺህ በላይ ከሚሆኑ የከተማዋ መምህራኖች ጋር በሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል። ሃገር በታሪክ በውጭ ሃይል ተወራ በልጆቿ የበረታ ክንድ ክብሯ ተጠብቆ የቆየውን ማንነት በአሁኑ…

ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በካናዳ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት ለመቃወም በዓለም አቀፍ ደረጃ የተጠራው ‘#NOMORE’ ዘመቻ ሰልፍ በካናዳ ኦቶዋ ተካሄደ፡፡ በሰልፉ ላይ በካናዳ ኦቶዋ፣ ቶሮንቶ፣ ሞንትሪያል፣ ኩቤክ፣ ስካርብሮ፣ ኪንግስተን እና ሌሎች…

አሸባሪው ህወሃት በንድፈ ሃሳብ ያፈረሳትን አገር በተግባር ለመድገም የሚያደርገው ጥረት አይሳካም

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "አሸባሪው ህወሃት በንድፈ ሃሳብ ያፈረሳትን አገር በተግባር ለመድገም የሚያደርገው ጥረት ፈፅሞ አይሳካም" ሲሉ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ንጉሱ ጥላሁን ተናገሩ። አሸባሪው ህወሃት በአሁኑ ወቅት ወረራ የፈጸመው አማራና አፋር…

ለአራት የውጭ ሀገር መገናኛ ብዙኃን ማስጠንቀቂያ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለአራት የውጭ ሀገር መገናኛ ብዙኃን ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡ ማስጠንቀቂያው ለሲ ኤን ኤን (CNN)፣ ቢቢሲ(BBC) ፣ ሬውተርስ (Reuters) እና አሶሺዬትድ ፕረስ (Associated Press)…

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ማሳሰቢያ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሙዩኒኬሽን እና የመገናኛ መሳሪያዎች በእጃቸው የሚገኝ ግለሰቦች እና ተቋማተ በ15 ቀናት ውስጥ እንዲያስመዘግቡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አሳሰበ። በኢትዮጵያ ህልዉና አደጋን ለመከላከል፣ ስጋት እና ሉአላዊነት ጥሰት…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ጠረፋማ አካባቢዎች ሰርገው የገቡ የአሸባሪው ህወሓት ተላላኪዎች ተደመሰሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር የማፍረስ እቅድ ይዞ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጠረፍ በኩል የገቡ በርካታ የአሸባሪው ህወሃት ተላላኪዎች ሲደመሰሱ፥ ብዛት ያላቸው የጥፋት ታጣቂዎች ከያዙት የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችና ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ…

ምርት ገበያው በአራት ወራት የ4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ምርት አገበያየ

አዲስ አበባ፣ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለፉት አራት ወራት 4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር የሚያወጣ የግብርና ምርት ማገበያየቱን ገለጸ። ምርት ገበያው በተጠቀሰው ጊዜ 51 ሺህ 640 ሜትሪክ ቶን ቡና፣ ሰሊጥ፣ አኩሪ አተር፣ አረንጓዴ ማሾ፣ የተለያዩ…