የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከባንግላዲሽ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከባንግላዲሽ አምባሳደር ናዝሩል ኢስላም ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው የሁለቱን ሀገራት የኢንቨስትመንት ግንኙነት ማጠናከር፣ የባንግላዲሽ ባለሃብቶች ሊሳተፉባቸው የሚችሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ስር የሰደደውን ሌብነት ለመቆጣጣር ቅድሚያ ሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ Feven Bishaw Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የመንግስት አስተዳደር ለብዙ ጊዜ ስር የሰደደውን ሌብነት ለመቆጣጣር ቅድሚያ ሰጥቶ መስራት እንዳለበት የህግ እና የፀረ ሙስና የማህበረሰብ አንቂ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የፀረ ሙስና የማህበረሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሴቶች ዓሣ አቀነባባሪዎች እና ነጋዴዎች ማኅበር ተመሰረተ Feven Bishaw Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሴቶች ዓሣ አቀነባባሪዎች እና ነጋዴዎች ማኅበር ተመሰረተ። ምስረታውን ተከትሎም ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሴቶች ዓሣ አቀነባባሪዎችና ነጋዴዎች ኔትዎርክ አባል መሆኗ ይፋ ተደርጓል። የማኅበሩ መመስረት በአገር፣ በአህጉር እና በዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የምርጫውን ውጤት በማስመልከት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሀረሪ ክልልን ጨምሮ መስከረም 20 ምርጫ በተካሄደባቸው አካባቢዎች በማሰመልከት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ውጤት ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የእንኳን ደስ አለን…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራባዉያኑን ዲፕሎማሲያዊ ጫና አሸንፎ ለመዉጣት ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ መስራት ይገባል – ምሁራን Feven Bishaw Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የምዕራባዉያኑን ዲፕሎማሲያዊ ጫና ለመቋቋምና አሸንፎ ለመዉጣት ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይገባል ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የህግና ታሪክ መምህር ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለ150 ዓይነ-ሥዉራን ዘመናዊ አጋዥ መሳሪያ አበረከተ Feven Bishaw Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ለ150 ዓይነ-ሥዉራን ዘመናዊ አጋዥ መሳሪያ አበረከተ፡፡ መሳሪያዉ ከእስራኤል ሀገር በመጡ ባለሙያች አማካኝነት ከቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ጋር በመተባበር ለ150 ዓይነ-ሥዉራን ከሥልጠና ጋር መሰጠቱ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ቤተክርስቲያኗ ለተፈናቀሉ ወገኖች2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገች Feven Bishaw Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በሰሜኑ ጦርነት ለተፈናቀሉ እና በደሴ ከተማ መጠለያ ለሚገኙ ወገኖች 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገች፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ “አጎዋ”ን ከኢትዮጵያ ለማቀብ ያሳየችው ፍላጎት ተገቢ እንዳልሆነ ተገለፀ Feven Bishaw Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ "አጎዋ"ን ከኢትዮጵያ ለማቀብ ያሳየችው ፍላጎት በበርካታ ኢትዮጵያውያን ሕልውና ላይ ያነጣጠረ ነው ሲሉ የሃዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ሰራተኞች ተናገሩ፡፡ የሃገር ውስጥና የውጭ ጋዜጠኞች በሃዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች 3 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ካፒቴን በህረዲን አብዱ በደሴና ኮምቦልቻ መጠለያ ጣቢያ በመገኘት ጉብኝት ማድረጋቸውን ገልጸዋል፡፡ በጉብኝታቸውም…
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለኢትዮጵያ የአምቡላንስ ድጋፍ አደረገች Feven Bishaw Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለጤና ሚኒስቴር 50 አምቡላንሶችን ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ የተደረጉት አምቡላንሶች የተሟላ መሣሪያ ያላቸውና 250 ሚሊየን ብር የሚያወጡ ናቸው ተብሏል፡፡ ልገሳው የተደረገው በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ቀይ ጨረቃ…