Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ለህብረቱ የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ አዲስ አበባ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ለ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል። የሕብረቱ ኮሚሽን የሚያዘጋጀው የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ጥቅምት 4 እና 5 ቀን 2014 ዓ.ም በአፍሪካ…

አቶ አገኘሁ ተሻገር ከቀድሞው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ከቀድሞው የምክር ቤቱ አፈ-ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው በምክር ቤቱ ሲከናወኑ በቆዩ ጉዳዮችና በቀጣይ ትኩረት በሚሹ ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ መክረዋል፡፡…

የኀብረት ስራ ቤተሰቦች በአማራና አፋር ክልል ለሚገኙ ተፈናቃዮች የመጀመሪያ ዙር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኀብረት ስራ ቤተሰቦች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በአማራና አፋር ክልሎች ለሚገኙ ወገኖች 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚገመቱ ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኀብረት ስራ ቤተሰቦች ድጋፉ ያደረጉት አልባሳት፣ ምግብ፣ የመገልገያና የንፅህና መጠበቂያ…

ከ44 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት ከ44 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኮንትሮባንድ እቃዎቹ ከሀገር ሊወጡና ወደሃገር ሊገቡ ሲሉ የተያዙ ሲሆን ÷የገቢ ኮንትሮባንድ 43 ሚሊየን…

አየር መንገዱ በአራት ዘርፎች የምርጥ ‘ስካይትራክስ’ ሽልማት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2021 በአራት ዘርፎች የምርጥ የ'ስካይትራክስ' የአየር መንገድ ሽልማቶች አሸናፊ ሆኗል። አየር መንገዱ እ.አ.አ የ2021 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማትን ጨምሮ ለ4 ተከታታይ ዓመታት ነው የተቀዳጀው።…

ተለዋጭ የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ 41 ነጥብ 1 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 1፣2014 (ኤፍ ቢሲ)እየተገነባ የሚገኘውን ተለዋጭ የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ የስራ ሂደት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለና የሥራ ኀላፊዎች ጎብኝተዋል፡፡ በባሕር ዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘው ይህ ተለዋጭ የዓባይ ድልድይ በቻይና ኮንስትራክሽን…

በአየር ኃይል የምዕራብ አየር ምድብ በስራ አፈፃፀማቸው ውጥታማ ለሆኑ መስመራዊ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ኃይል የምዕራብ አየር ምድብ በስራ አፈፃፀማቸው ውጥታማ ለሆኑና የመቆያ ጊዜአቸውን ለሸፈኑ መስመራዊ መኮንኖችና ለባለ ሌላ ማዕረግተኞች የማዕረግ እድገት ተሰጠ። የምድቡ አዛዥ ኮሎኔል ቸርነት መንገሻ ÷ ለተሿሚዎቹ ማዕረግ ካለበሱ በኋላ…

2ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ዛሬ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ 2ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር "የሳይበር ደህንነት የጋራ ኃላፊነት! እንወቅ! እንጠንቀቅ!" በሚል መሪ ቃል መከበር መጀመሩን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስም በተለያዩ…

በኢትዮጵያ የአዕምሮ ጤና ተጠቂዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፥ 2014 ዓ.ም( ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአዕምሮ ጤና ተጠቂዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ እንደሚገኝ በጤና ሚኒስቴር የፕሮግራም ሚኒስትር ዴኤታ ጽህፈት ቤት ሃላፊና አማካሪው አቶ ፍቃዱ ያደታ አስታውቀዋል። በኢትዮጵያ የአዕምሮ ጤና ቀን በድሬደዋ ከተማ አዘጋጅነት…

በአየር ኃይል ምስራቅ አየር ምድብ በስራ አፈፃፀማቸው ምስጉን ለሆኑ የምድቡ ሰራዊት አባላት ማዕረግ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፥ 2014 ዓ.ም( ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ አየር ኃይል ምስራቅ አየር ምድብ በስራ አፈፃፀማቸው ምስጉን ለሆኑና የመቆያ ጊዜያቸውን በጥሩ ወታደራዊ ዲሲፒሊን ለሸፈኑ የምድቡ ሰራዊት አባላት ማዕረግ ሰጠ። ለተሿሚዎቹ ማዕረግ በማልበስ የስራ መመሪያ ንግግር ያደረጉት…