የፍልስጤም ራስ ገዝ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ለጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍልስጤም ራስ ገዝ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሙሃሙድ አባስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ፕሬዚዳንት ሙሃሙድ አባስ ለኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት የለዉጥ እና የብልፅግና እንዲሆን…