የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴር የጅማ ዩኒቨርሲቲ የካንሰር ህክምና ማዕከልን እደግፋለሁ አለ Feven Bishaw Oct 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲን የካንሰር ህክምና ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ለማሟላት ለሚደረገው ጥረት መንግስት ተገቢውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ ገለጹ። ሚኒስትር ዲኤታው በ2 00 ሺህ ብር ወጪ የጨረር ህክምና መስጫ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ጋና አቀና Feven Bishaw Oct 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ውሃ ዋና ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ጋና አክራ አቅንቷል። ጋና በምታዘጋጀው የአፍሪካ የውሃ ዋና ሻምፒዮና ላይ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመካፈል የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን ስምንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማና አካባቢውን ሰላም ሊያውክ በሚችል እንቅስቃሴ የሚሳተፉ አካላት ላይ ክትትል እየተደረገ ነው Feven Bishaw Oct 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማና አካባቢውን ሰላም ሊያውክ በሚችል እንቅስቃሴ የሚሳተፉ አካላት ላይ ክትትል እየተደረገ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የህዝቡን ሰላም ሊያውክ የሚችል እንቅስቃሴ ውስጥ የሚሳተፉ አካላት ላይ ጥብቅ ክትትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሌን የቱሪዝም መስህብነት ያስተዋወቀ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ Feven Bishaw Oct 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሌን የቱሪዝም መስህብ ማስተዋወቅን ዓላማው ያደረገ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በባሌ ሮቤ ተካሄደ። የጎዳና ላይ ሩጫው ተዋቂው የባሌዎች አባባልና የሙዚቃ ርዕስ በሆነውና 'መንገዶች ሁሉ ወደ ባሌ' የሚል ትርጉም ያለው አባባል "ባሌሆ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከአፍሪካ ተጠቃሚነት ኮርፖሬሽን አባላት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአሜሪካ በሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች ከተቋቋመው የአፍሪካ ተጠቃሚነት ኮርፖሬሽን አባላት እና ከፌደራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ የሥራ አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ በዚህ ወቅት የአፍሪካ ተጠቃሚነት ኮርፖሬሽን ከህብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ መልካ አቴቴ ተከበረ Feven Bishaw Oct 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 30፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ መልካ አቴቴ በቡራዩ ዛሬ ተከብሯል፡፡ ኢሬቻ መልካ አቴቴ ኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔና ሆራ አርሰዴ በዓል ከተከበረ በኋላ የሚከበር መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዚህም ዛሬ ኢሬቻ መልካ አቴቴ ቡራዩ በተለያዩ ባህላዊ አልባሳትና በተለያዩ ጣእመ ዜማዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና እና ግብርና ኮሌጅ ተማሪዎችን አስመረቀ Feven Bishaw Oct 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና እና ግብርና ኮሌጅ በዛሬው እለት የድህረ ምረቃ እና ቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን አስመርቋል። ኮሌጁ በዛሬ እለት በቢሾፍቱ ከተማ ያስተማረቀው በእንስሳት ህክምና እና በግብርና ኮሌጅ ያስተማራችውን ተማሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አባላት የሕዳሴ ግድብን ጎበኙ Feven Bishaw Oct 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 30፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አባላት ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጎብኝተዋል። የምክር ቤቱ ልዑክ ኑሯቸውን በለንደን ባደረጉት ኢትዮጵያዊ በአቶ አለባቸው ደሳለኝ መሪነት በአዲሱ ዓመት ዋዜማ ወደ ኢትዮጵያ መምጣቱ ይታወቃል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የህወሃት ቡድን የአደገኛ ወንጀለኞች፤ጨቋኞች እና ውሸታሞች ስብስብ መሆኑን አውቃለሁ -አና ጎሜስ Feven Bishaw Oct 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ እንደነበረው ሰው አሸባሪው የህወሃት ቡድን የአደገኛ ወንጀለኞች፤ጨቋኞች እና ውሸታሞች ስብስብ መሆኑን አውቃለሁ ሲሉ የቀድሞ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባል አና ጎሜስ ገለጹ። አና ጎሜዝ በ1997 ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰንደቅ ዓላማ ቀን ነገ ይከበራል Feven Bishaw Oct 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 30፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በአዲስ ምዕራፍ በተሟላ ሉዓላዊነት ለሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ!" በሚል መሪ ቃል 14ኛው የብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን ነገ ይከበራል፡፡ ቀኑ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ ሁሉም መንግስታዊና መንግታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ በትምህርት…