Fana: At a Speed of Life!

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው ቡድን ለተፈናቀሉ ወገኖች 10 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ባቋቋሙት የአስቸኳይ ጊዜ ገንዘብ አሰባሰቢ ኮሚቴ አማካኝነት የተሰበሰበ 10 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገባቸው ምግብና አልባሳት በአሸባሪው የህውሃት ቡድን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ። ኮሚቴው በአሜሪካና አውሮፓ…

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ  ከቻይና  አምባሳደር ዛሆ ዛይሁዋንና ከቻይና የኢኮኖሚ እና የንግድ ጉዳዮች ሚኒስተር ኮንስላር ሩ ያንግ ዪ ሃንግ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በሁለቱን ሀገራት የረጅም ጊዜ የኢንቨስትመንት ግንኙነት…

የኳታሩ አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አልታኒ ለጠ/ ሚ ዐቢይ አህመድ የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኳታሩ አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አልታኒ ጨምሮ የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት አስተላለፉ፡፡ መሪዎቹ በላኩት የደስታ መግለጫ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ…

የመከላከያ ስፖርት ክለብ  ለጦር ጉዳተኞች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ስፖርት ክለብ በጦር ሀይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሚገኙ እና በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸዉ ዜጎች ከ190 ሺህ ብር በላይ ግምት ያለዉ የአልባሳትና የንጽህና መስጫ እቃዎች ድጋፍ አደረጉ፡፡ የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና…

ኢዜአ ከፀሀይ አሳታሚ ድርጅት በጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) ከፀሀይ አሳታሚ ድርጅት በጋራ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ። ስምምነቱን የኢዜአ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሰይፈ ደርቤ እና የጸሐይ አሳታሚ ድርጅት መስራችና ባለቤት አቶ ኤልያስ…

በኢትዮጵያ የኢንዶኔዥያ አምባሳደር የተመራ ልዑክ ለስራ ጉብኝት አርባ ምንጭ ገባ

አዲስ አበባ፣መስከረም 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኢንዶኔዥያ አምባሳደር አል ባስይራ ባስኑር የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አርባ ምንጭ ገባ፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብርሃኑ ዘዉዴን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገዋል፡፡ የጉብኝቱ ዋና ዓላማ የBusiness…

ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ አርሶ አደሩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እንዲጠቀም እየተደረገ ነው-የምስራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ)ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ አርሶ አደሩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እንዲጠቀም እየተደረገ መሆኑን የምስራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ። የምስራቅ ጎጃም ዞን ምክትል አስተዳዳሪ፣ የዞኑ ግብርና መምሪያ ሃላፊ እና ባለሙያዎች እንዲሁም ሞዴል…

የምገባ መርሃ-ግብር ተግባራዊ መሆን ወደ ትምህርት ገበታ የሚመጡ ተማሪዎችን ቁጥር እንዲጨምር አድርጓል

አዲስ አባባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የተማሪዎች ምገባ መርሃ-ግብር ተግባራዊ መሆን በዘንድሮው የትምህርት ዘመን ወደ ትምህርት ገበታ የሚመጡ ተማሪዎችን ቁጥር እንዲጨምር ማድረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው በዘንድሮው ትምህርት ዘመን…

የዳያስፖራ አባላቱ አውሮፓ ሕብረት ያቀረበውን ረቂቅ ውሳኔዎች እንዲያጤነው ጠየቁ

አዲስ አባባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በጀርመን የሚገኙ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት የአውሮፓ ሕብረት በኢትዮጵያ ላይ ያሳለፈዉን ረቂቅ ውሳኔ እንደገና እንዲያጤነው ጠየቁ፡፡ በጀርመን የሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት÷ በትግራይ የሰብዓዊ ሁኔታን በተመለከተ እና…

የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የስራ ርክክብ አደረጉ

አዲስ አባባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአዲሱ የመንግስት ምስረታ የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሆነው የተሾሙት አቶ አደም ፋራህ ከቀድሞው የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ብናልፍ አንዷለም ጋር የስራ ርክክብ አድርገዋል፡፡ አቶ ብናልፍ አንዷለምን ጨምሮ የብልጽግና ፓርቲ…