የሀገር ውስጥ ዜና ቭላድሚር ፑቲን ለጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ መረጃው በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ ነው ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣት ምህረታብ ሙሉጌታ ለተፈናቀሉ ወገኖችና ለአፋር ክልል የጸጥታ አካላት ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣት ምህረታብ ሙሉጌታ በአፋር ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ለአፋር ልዩ ሀይልና ሚሊሻ አባላት የግማሽ ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን ለአፋር ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ አወል አርባ አስረክቧል። ከዚህ ቀደም ለመከላከያ ሰራዊት የ1…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡ በዚህም ለተፈናቃይ ወገኖች ከ500 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የምግብ ድጋፍ መደረጉ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን ማስወገድ እና ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው መመለስ ቀዳሚ የመንግስት ሥራ መሆን አለበት – መምህራን Feven Bishaw Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ሽብርተኛው ትህነግን አስወግዶ በግፍ የተፈናቀሉ ዜጎችን በአጭር ጊዜ ወደ ቀያቸው ሊመልስ እንደሚገባ በምዕራብ ጎንደር ዞን ነዋሪ የሆኑ የታሪክ እና የሥነ ዜጋናሥነ ምግባር መምህራን ገለጹ። የታሪክ መምህር የሆኑት አቶ ጥላሁን አስራት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ልዑክ በዱግዳ ወረዳ በክላስተር የሚመረተውን የፓፓዬ ማሳ ጎበኘ Feven Bishaw Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ልዑክ በዱግዳ ወረዳ በ10 ሄክታር መሬት ላይ በክላስተር የሚመረተውን የፓፓዬ ማሳ በመጎብኝት አርሶ አደሮችን አበረታቷል፡፡ እንደ ኦሮሚያ ክልል በ 1ሺህ 200 ሄክታር መሬት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሱሉልታ ከተማ ለሚኖሩ አቅመ ደካማ ሴቶች ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሱሉልታ ከተማ ለሚኖሩ አቅመ ደካማ ሴቶች ድጋፍ አደረገ። የጉባኤው ጠቅላይ ጸሐፊ ቀሲስ ታጋይ ታደለ በሱሉልታ ከተማ በመገኘት ድጋፉን አስረክበዋል። ጉባኤው ድጋፉን ያደረገው ከኖርዌይ ቤተክርስቲያን ጋር…
ስፓርት ዋልያዎቹ ነገ ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ይጫወታሉ Feven Bishaw Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሦስተኛ ጨዋታውን ነገ በባህርዳር ከደቡብ አፍሪካ ጋር ያደርጋል። ለኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ ውድድር ለማለፍ ኢትዮጵያ ከጋና፣ ዚምባብዌና ደቡብ አፍሪካ ጋር በምድብ ሰባት መደልደሏ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ የሲኤንኤን ዘገባ ሀሰተኛ ነው ሲል ዘገባውን ተቃወመ Feven Bishaw Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጦር መሣሪያዎችን ማጓጓዝን አስመልክቶ በሲኤንኤን የቀረበውን ዘገባ ሀሰተኛ መረጃ ነው ሲል መግለጫ አውጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአይ ኤ ቲኤን ከፍተኛ አባል እና የስታር አሊያንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወረዳው የአቮካዶ ምርት ወደ ውጭ በመላክ ምንዛሬ ለማግኘት እየሰራ ነው Feven Bishaw Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ 45 ቶን የአቮካዶ ምርት ወደ ውጭ በመላክ ምንዛሬ ለማግኘት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ምርቱን ወደ ስፔን፣ ፈረንሳይና የተባበሩት አረብ ኤሚሬት እንደሚልክ ነው የገለፀው፡፡ ወረዳው የተሻሻሉ የአቮካዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የገጠሟትን ፈተናዎች ለመሻገር የአዲሱ ካቢኔ አባላት በከፍተኛ የሀገር ፍቅር ስሜት መስራት አለባቸው – ምሁራን Feven Bishaw Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከውስጥም ሆነ ከውጭ የገጠሟትን ፈተናዎች ለመሻገር የአዲሱ ካቢኔ አባላት በከፍተኛ የሀገር ፍቅር ስሜት መስራት አለባቸው ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ የነበራቸው የሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ የመንግስትና…