Fana: At a Speed of Life!

ከመቼውም ጊዜ በላይ ለትምህርት ጥራት ትኩረት መስጠት ወሳኝ ነው – አቶ አባ ዱላ ገመዳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመቼውም ጊዜ በላይ ለትምህርት ጥራት ትኩረት መስጠት ወሳኝ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ልማት ማህበር የቦርድ ሰብሳሲ አቶ አባ ዱላ ገመዳ ተናገሩ። በዛሬው ዕለት በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ አዳሪ ትምህርት ቤት ለመገንባት የመሰረተ ድንጋይ ተቀምጧል፡፡…

አቶ ደመቀ መኮንን በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዩ ልዑክ ከተመራው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዩ ልዑክ አምባሳደር ባርሊ ሻሮን ከተመራው የእስራኤል ከፍተኛ የመንግስት የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ደመቀ…

በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሃት ለተፈናቀሉ ወገኖች 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሃት ለተፈናቀሉ ወገኖች የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ የኦሮሚያና የሐረሪ ክልሎች የሴት አደረጃጀቶች 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ሰብዓዊ ድጋፍ አደረጉ። የድጋፉ አስተባባሪ በቀድሞ ስሙ የሴቶች ህጻናትና…

ሚኒስቴር መ/ቤቱ ህጻናትን ለማሳደግ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር 15 ህጻናትን ተረክቦ ለማሳደግ በገባው ቃል መሰረት ህጻናቱን ተረክቧል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ህጻናቱን የተረከበው ከሜሪጆይ ህጻናት ማሳደጊያ ማዕከል መሆኑ ተገልጿል፡፡ 15ቱን ህጻናት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አልጋወራሽ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አልጋወራሽ ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ነኸያን ጋር በስልክ ተወያይተዋል። በውይይታቸው በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን የወዳጅነትና የትብብር ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች…

የህወሃት የጦር ጀነራሎች ቀረጥ ሳይከፈልበት የገባ ጐማና መሰል የኮንትሮባንድ እቃዎችን በወታደራዊ መኪኖች ጭነው ይሸጡ እንደነበር ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የህወሃት የጦር ጀነራሎች ቀረጥ ሳይከፈልበት የገባ ጐማና መሰል የኮንትሮባንድ እቃዎችን በይፋ በወታደራዊ መኪኖች ጭነው ይሸጡ እንደነበር የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለፁ፡፡ አሸባሪው ህወሓት በመሪነት ጊዜው የንግድ ባንክ፣ የልማት…

የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ፋውንዴሽን ተመሠረተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምን ራዕይና ስራዎች የሚያስቀጥል ፋውንዴሽን ተመሠረተ። የኘሮፌሰሩ ዕረፍት አንደኛ አመት መታሰቢያና የፋውንዴሽኑን ምስረታ አስመልክቶ አዘጋጅ ኮሚቴው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥትዋል። በዚህ ወቅት የፋውንዴሽኑ…

በመዲናዋ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት የተለያዩ ህገ -ወጥ የጦር መሳሪያዎችና ሰነዶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ በተደረገ ፍተሻ የተለያዩ ህገ -ወጥ የጦር መሳሪያዎችና ሰነዶች መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ…

ኢትዮጵያ በቀጠናዊ ዲፕሎማሲና ባለ ብዙ ወገን ትብብር ላይ የተጀመሩ ስራዎችን ልታጎለብት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣መስከረም፣25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጠናዊ ዲፕሎማሲ እና ባለ ብዙ ወገን ትብብር ላይ የተጀመሩ ስራዎችን ልታጎለብት እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት መምህር…

ምርጫ እና ህዝበ ውሳኔ በተካሄደባቸው አካባቢዎች ውጤታቸውን ደምረው የጨረሱ የምርጫ ክልሎች ወደ ማዕከል አያመጡ ነው-ቦርዱ

አዲስ አበባ፣መስከረም፣25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫ እና ህዝበ ውሳኔ በተካሄደባቸው አካባቢዎች ውጤታቸውን ደምረው የጨረሱ የምርጫ ክልሎች ወደ ማዕከል አያመጡ መሆኑን የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ገለፀ፡፡ ቦርዱ መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም በሃረሪ፣ በሶማሌ እና በደቡብ ክልል በተካሄደው ምርጫ…