Fana: At a Speed of Life!

በመንግስት ቀዳሚ አጀንዳነት የሰላምና ደህንነት ጉዳይ መካተቱ አስፈላጊ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣መስከረም፣25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት ቀዳሚ አጀንዳነት የሰላምና ደህንነት ጉዳይ መካተቱ ተጠባቂም አስፈላጊም ነው ሲሉ የህግ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግስት የኢትዮጵያን ህልውና ማስቀጠልን፣ ሰላምና ደህንነትን…

ኤጀንሲው በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣መስከረም፣25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በአማራ ክልል በአሸባሪዉ የትህነግ ቡድን ከቤት ንብረታቸዉ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛዉ ÷ይህ ድጋፍ በመላው የተቋሙ አመራርና አባላት…

በማዕከላዊ አየር ምድብ በሥራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የሠራዊት አባላት የማዕረግ እድገት ተሠጠ

አዲስ አበባ፣መስከረም፣25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በማዕከላዊ አየር ምድብ በሥራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ እና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የምድቡ የሠራዊት አባላት የማዕረግ እድገት ሠጠ፡፡ የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ ለሎጂስቲክ ብርጋዴር ጀነራል ነገራ ለሊሳ÷…

ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ጠንካራ ግንኙነት ይኖረናል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)) "ከአዲሱ የኢትዮጵያ መንግስት ጋር ጠንካራ ግንኙነት ይኖረናል" ሲሉ የተለያዩ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊዎች ገለጹ። የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ሃላፊዎች፤ የመንግስት መስረታ…

ኤጀንሲው ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ ከሰሜን ወሎ ተፈናቅለው በደሴ ለሚገኙ ወገኖች ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ÷ተቋሙ ለተፈናቃዮች በቀጣይም…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያደረጉት ንግግር

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት አዲስ የመንግስት ምስረታ መካሄዱና ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው መመረጣቸው ይታወሳል። የአዲሱን መንግስት ምስረታና በዓለ ሲመታቸውን ምክንያት በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያደረጉት…

ብሔራዊ ባንክ የብድር ገደብ ላይ ማሻሻያ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በቅርቡ ከብድር አቅርቦት ጋር በተያያዘ የጣለውን እገዳ ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ በማሻሻያው ባንኮች አምስት የብድር ዓይነቶችን መፍቀድ እንደሚችል አሳዉቋል፡፡ እነዚህም ባንኮች የሰጡትን ብድር ለማስመለስ…

ኢትዮጵያ ወደ አዲስ ምዕራፍ የምትሸጋገርበት በዓለ-ሲመት በሰላም መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወደ አዲስ ምዕራፍ የምትሸጋገርበት በዓለ-ሲመት በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታ የጋራ ግብረ-ሀይል አስታወቀ፡፡ ግብረ ሀይሉ በመስቀል አደባባይ የተከናወነው ሥነ-ሥርዓት በሰላም እንዲጠናቀቅ የከተማው ነዋሪዎች ላሳዩት ጨዋነት ለተሞላበት ቀና…

ድንቅ ዝግጅት በማሳካት የተሳተፉትን ሁሉ አመሰግናለሁ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትናንት ለተካሄደው በዓለ ሲመት ዝግጅት መሳካት ተሳትፎ ላደረጉ ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በእንግድነት በመሳተፍ ልዩ ክብራቸውን ላሳዩን ፣…

ዶክተር ዐቢይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመክፈቻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ዶክተር ዐቢይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰይመዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩም በጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ አማካኝነት ቃለ…