የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥልጣንና ተግባር ምንድነው? Feven Bishaw Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ የእሰፈፃሚነት ሥልጣን የተሰጠው ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሚመሩት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ተጠሪነታቸው ለሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፍሪካዉያን ከጎሳ ፖለቲካ ይልቅ የአንድነትና የሃገራዊ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ፖለቲካ እጅጉን አስፈላጊ ነዉ-ዩዌሪ ሙሴቪኒ Feven Bishaw Oct 4, 2021 0 አዲስ አበበ፣ መስከረም 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዓለ ሲመት ላይ የተገኙት የዩጋንዳዉ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ለኢትዮጵያ ህዝብና ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ይህንን መልዕክት የማስተላልፈው…
የሀገር ውስጥ ዜና በዱር በገደሉ ላሉት የመከላከያ ሰራዊትና ለጸጥታ አካላት ያለኝን አክብሮት እገልጻለሁ -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የተቃጣውን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በዱር በገደሉ ላሉት የመከላከያ ሰራዊትና ለጸጥታ አካላት ያለኝን አክብሮት እገልጻለሁ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበዓለ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጠልፎ የነበረው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን( ኢቢሲ) ፌስ ቡክ ገፅ ወደ ተቋሙ ተመልሷል Feven Bishaw Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከደቂቃች በፊት ተጠልፎ የነበረው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን( ኢቢሲ) ፌስ ቡክ ገፅ በሳይበር ባለሞያዎች እገዛ ወደ ተቋሙ መመለሱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የተፈጠረውን ችግር በማራጣት ላይ እንደሆነም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ምድር በአመፅና በጠመንጃ ትግል የሚገኝ ስልጣን እንደማይኖር ሊታወቅ ይገባል- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ምድር በአመፅና በጠመንጃ ትግል ወይም ንፁሃንን በማሻበር የሚገኝ ስልጣን ከእንግዲህ እንደማይኖር ሊታወቅ ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤትና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጋራ መክፈቻ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ታገሰ ጫፎ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ Feven Bishaw Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መስራች ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎን የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል። አቶ ታገሰ ጫፎ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ሆነው በመመረጣቸው የኢትዮጵያን ህዝብ በቅንነትና…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌት ቃልኪዳን ገዛኸኝ በ10 ኪ.ሜ የአለም ክብረወሰን ሰበረች Feven Bishaw Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ቃልኪዳን ገዛኸኝ በጄኔቫ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ የአለም ክብረወሰን ሰበረች፡፡ አትሌቷ 29:38 በመግባት ነው ክብረወሰኑን የሰበረችው፡፡ ምንጭ፡- የአለም አትሌቲክስ ወቅታዊ፣ትኩስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የምስረታና የመክፈቻ ጉባኤ ነገ ይካሄዳል Feven Bishaw Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢፌዲሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የምስረታና የመክፈቻ ጉባኤ ነገ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ እንደሚካሄድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የምክር ቤቱ የኮሙዩኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ነገ በፌዴራል ደረጃ አዲስ መንግሥት ይመሠረታል Feven Bishaw Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢፌዴሪ ሕገ መንግስት መሠረት ነገ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም በፌዴራል ደረጃ አዲስ መንግሥት ይመሰረታል። በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 58 ንዑስ አንቀጽ 2፥ በሕዝብ ተመርጦ አዲስ የሚቋቋም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሥራ ጊዜውን መጀመር…
የሀገር ውስጥ ዜና ‹‹በእርዳታ ሽፋን ህገ ወጥ ተግባር ሲፈጽሙ በተገኙ አካላት ላይ የተወሰደው እርምጃ የሚያስመሰግን ነው›› – ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ Feven Bishaw Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) መንግስት በእርዳታ ሽፋን የሀገርን ደህንነት አደጋ ላይ በሚጥል ህገ ወጥ ተግባር ተሰማርተው ባገኛቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰራተኞች ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ ተገቢ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ…