Fana: At a Speed of Life!

በእንግሊዝ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ጭምብል እንዲጠቀሙ የሚያደርግ መመሪያ በድጋሜ ወጣ

አዲስ አበባ፣መሰከረም 13፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ በእንግሊዝ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ተማሪዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲጠቀሙ የሚያደረግ መመሪያ በደጋሜ ወጣ፡፡ ካሁን በፊት ተማሪዎች የኮሮና ቫይረስ ክትባት ከወሰዱ ያለ አፍና አፍንጫ…

የ”ሄር ኢሴ” ባህላዊ ህግ በአለም ቅርስነት ለማስመዘገብ እንቅስቃሴ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)”ሄር ኢሴ” የኢሣ ማህበረሰብ ባህላዊ ያልተጻፈ ህግ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት ፣የሣይንስና የባህል ድርጅት/ዩኒስኮ/ ለማስመዝገብ እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገለጸ። የኢትዮጵያ፣የጅቡቲና የሶማሌ ላንድ የኢሣ ማህበረሰብ አባቶች የተሣተፉበት በባህላዊ…

የትምህርት ሚኒስትሩ ጠ/ ሚ ዐቢይ የተማሩበትን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ እና የልዑካን ቡድናቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ቀድሞ የተማሩበትን የበሻሻ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸው ÷ ተማሪዎቹ እንደ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሀገር…

የኤሌክትሮኒክ አገልግሎቶችን ለወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ ለማዋል እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ማህበረሰቡ ወደተለያዩ ተቋማት በአካል በመሄድ የሚያገኛቸውን አገልግሎቶች በኤሌክትሮኒክ ተገልጋዮች ባሉበት ሆነው አገልግሎቶችን እንዲያገኙ እያደረገ መሆኑን ገለፀ፡፡ ከአዲስ አበባ 121 ወረዳዎች ለተውጣጡ ወጣቶች…

ቦርዱ ድጋሚ ምርጫ የሚካሄድባቸውን የምርጫ ክልሎችን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው ሃገራዊ ምርጫ ድጋሚ እንዲካሄድባቸው የተወሰነባቸው የምርጫ ክልሎችን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም ባስኬቶ ልዩ - ለክልል ምክር ቤት እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፣ቡሌ - ለክልል ምክር ቤት እና…

ምክትል ከንቲባዋ የአዲስ አበባን ወጣቶች አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ወጣቶች ለከተማችሁ ብሎም ለኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነት እያበረከታችሁ ላለው አስተዋጽኦ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ሲሉ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አበቤ ገለጹ ። አክለውም "እኔ የከተማዬ የሰላም ዘብ ነኝ" በሚል መርህ መሰረታዊ…

የቱርክ ቀዳማዊት እመቤት  በአፍሪካ ላይ ያተኮረ መጽሐፋቸውን  አስመረቁ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 11፤ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ቀዳማዊት እመቤት ኤሚኒ ኤርዶጋን ወደ አፍሪካ በመጡበት ወቅት የያዟቸዉን ማስታወሻዎች ያካተተ መጽሐፋቸዉን  ለህዝብ አስተዋውቀዋል፡፡ ቀዳማዊት እመቤቷ  “የአፍሪካ ጉዞዬ ማሰታዎሻዎች”  በሚል ርዕስ ያዘጋጁት መጽሐፋቸው በተመረቀበት ወቅት…

የቁሳቁስ ስርጭት ስራ ተጠናቋል-ቦርዱ

አዲስ አበባ፣መስከረም 11፣2024 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለድምፅ መስጫና ለኦፕሬሽን ሥራዎች የሚያገለግሉ ቁሳቁሶችን ከማዕከል ወደ ምርጫ ክልሎች አሰራጭቶ ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም በሐረሪ ፣ ሶማሌ እና ደቡብ ክልል ለሚያካሂደው ምርጫና…

መገናኛ ብዙሃን ግንባር በመገኘት የሚሰሯቸው ዘገባዎች የሽብር ቡድኑን እውነተኛ መልክ እያሳየ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን በጦር ግንባር በመገኘት የሚሰሯቸው ዘገባዎች እውነታን በማውጣትና የህወሓት የሽብር ቡድኑንን እውነተኛ መልክ በማሳየት ላይ እንደሚገኙ በዘገባ የተሳተፉ ባለሙያዎችና የጦር መኮንኖች ተናገሩ፡፡ የፋና ብሮድካስቲንግ…

በጂንካ ከተማ የተገነባው የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ታወር ተመረቀ

አዲስ አበባ፣መስከረም 11፣2024 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ የተገነባው የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ታወር ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የታወሩ መገንባት በጂንካ አየር ማረፊያ አማካይነት የሚሰጠውን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት…