ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የታላቁ የህዳሴ ግድብን ጎብኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምድር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከፍተኛ የመንግስት የሰራ ሃላፊዎች እና የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ መኮንኖች የታላቁ የህዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል።
የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር…