Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ለፕሬዚደንት ጆ ባይደን ግልጽ ደብዳቤ ላኩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወቅታዊ ሀገራዊና አህጉራዊ ሁኔታን አስመልክቶ ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ግልጽ ደብዳቤ ላኩ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ለአሜሪካው ፐሬዚደንት ጆ ባይደን ዛሬ በላኩት ደብዳቤ ላይ÷ ይህን መልዕክት…

ትግራይ ሥርዓት አልበኝነት የሰፈነባት የስቃይ ማዕከል ሆናለች – ትዴፓ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትግራይ ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ልጆች ወደ ጦርነት የሚጋዙባትና ሥርዓት አልበኝነት የሰፈነባት የስቃይ ማዕከል ሆናለች ሲሉ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቱ (ትዴፓ) የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ሃላፊ አቶ ተስፋዬ አለማየሁ ተናገሩ። አቶ ተስፋዬ በወቅታዊ…

በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ውጤታማ የስራ አፈፃጸም ለነበራቸው የሠራዊት አባላት የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ውጤታማ የስራ አፈፃጸም ለነበራቸውና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሠራዊት አባላት የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ፡፡ በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የፋናንስ ስራ አመራር ዳይሬክተር እና የዋና መምሪያው ተወካይ ብርጋዴር…

የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል ዝግጁ የሆኑ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸዉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባል የመሆን ጥሪን የተቀበሉ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምልምል የመከላከያ ሰራዊት ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸዉ። ሽኝት የተደረገላቸዉ ምልምል የመከላከያ ሰራዊት አባላት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች…

የጤና ሚኒስቴር ከፖሊሽ ሴንተር ፎር ኢንተርናሽናል ኤይድ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የድንገተኛ አደጋ እና የፅኑ ህክምና አገልግሎት ለማሻሻል ከፖሊሽ ሴንተር ፎር ኢንተርናሽናል ኤይድ ጋር ለሶስት አመት የሚቆይ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱ ለአንቡላንስና ድንገተኛ አደጋ ህክምና የሚውሉ ግብአቶችን…

አዲስ አበባን በመወከል በዓለም አቀፍ የስእል ውድድር አሸናፊ የሆኑ ታዳጊዎች ሽልማታቸውን ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን በመወከል በደቡብ ኮሪያዋ ቹንቹን ከተማ በተካሄደው ዓለማቀፍ የስእል ውድድር አሸናፊ የሆኑ ታዳጊዎች ሽልማታቸውን መቀበላቸው ተገለፀ፡፡ በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ ኤምባሲ ምክትል ተጠሪ ኪም ሂዮን ዱ ÷በቹንቹን ከተማ ከንቲባ ስም…

የመከላከያ ሚንስትሩ በ“ነጩ ፖስታ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ንቅናቄ ፊርማቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የመከላከያ ሚንስትሩ ዶክተር ቀነዓ ያደታ በ“ነጩ ፖስታ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ንቅናቄ ፊርማቸውን አኑረዋል፡፡ ሚኒስትሩ የንቅናቄው ዋና አላማ ፣ የኢትዮጵያውያን እውነታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ማሳወቅ፣ የአሸባሪውን ህወሓት አገር የማፍረስ ወረራ…

በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ውጤታማ የስራ አፈፃጸም ለነበራቸው የሠራዊት አባላት የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ውጤታማ የስራ አፈፃጸም ለነበራቸውና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሠራዊት አባላት የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ፡፡ በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የፋናንስ ስራ አመራር ዳይሬክተር እና የዋና መምሪያው ተወካይ…

በሀረሪ ክልል “የነጩ ፖስት ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል "የነጩ ፖስት ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት" ንቅናቄ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር በዛሬው እለት ተካሂዷል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ዘመቻውን ባስጀመሩበት ወቅት ኢትዮጵያን ለማፍረስ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው አሸባሪው…

የነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተመንግስት ዘመቻ በሽብርተኛው ህወሓት ከትምህርት ገበታቸው ውጪ የሆኑ ተማሪዎችን ይወክላል- ዶ/ር ኢ/ር ጌታሁን መኩሪያ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች የኢትዮጵያን እውነታ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ የተጀመረውን "ነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተመንግስት" ዘመቻን ፊርማቸውን በማኖር አስጀምረዋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ÷የህወሓት የሽብር…