የሀገር ውስጥ ዜና የቦርዱ አመራሮች መስከረም 20 ለሚካሄደው ምርጫ ዝግጅት የመስክ ጉብኝት አደረጉ Feven Bishaw Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አመራሮች መስከረም 20 ቀን 2014 ምርጫ በሚካሄድባቸውን አካባቢዎች የመስክ ጉብኝትና ውይይት አካሄዱ፡፡ በቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ የተመራው ቡድን ከደቡብ ክልል ርዕሰ-መስተዳደር፣ ከዞን አመራሮችንና…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሃገር ውስጥ ሊገባ የነበረ የኮንትሮባድ እቃ ተያዘ Feven Bishaw Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ባቢሌ ከተማ ከ2 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የዞኑ ፖሊስ ኮሚሽን የኮሙዩኒኬሽንና ሚዲያ ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጎሹ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሻድሊ ሃሰን በአሶሳ ከተማ ከሚገኙ የጉሙዝ ብሔረሰብ ተወላጆች ጋር እየተወያዩ ነው Feven Bishaw Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰንና ምክትል ርዕሰ-መስተዳድሩ አቶ ጌታሁን አብዲሳ በአሶሳ ከተማ ከሚገኙ የጉሙዝ ብሔረሰብ ተወላጆች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ ውይይቱ "የጸረ-ሠላም ኃይሎችን እንቅስቃሴ በተጠናከረ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ ጎንደር ቅርንጫፍ ለጤና ተቋማትና ለህልውና ዘመቻ 120″ሚሊየን ብር የሚገመት መድሃኒት አቅርቧል Feven Bishaw Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ የጎንደር ቅርንጫፍ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 120 ሚሊየን ብር የሚገመት መድሃኒት ለህልውና ዘመቻው በተለያዩ ግንባሮች ማቅረብ መቻሉን ገልፀ። የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ተሾመ አግማስ ተቋሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ዝግጅት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ በሚካሄደው 6ኛ ሀገራዊ ምርጫ ለክልል ምክር ቤትና ለፌዴራል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሚወዳደሩ የብልፅግና ፓርቲ እጩዎች ጋር በጅግጅጋ ተወያዩ። በውይይቱ የሶማሌ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዲፕሎማቶች ስልጠና መስጠት ተጀመረ Feven Bishaw Sep 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለዲፕሎማቶች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡ ስልጠናው ለ10 ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን÷በስልጠናው ዓለምአቀፋዊ፣ አህጉራዊና ቀጣናዊ ሁነቶችና ሌሎች ጉዳዮችን የተመለከቱ ይዘቶች እንደሚዳሰሱ ተገልጿል። በሚኒስትር ማዕረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸማች ህብረት ስራ ማህበራት ከ201 ሚሊየን ብር በላይ ግብይት ተፈፅሟል Feven Bishaw Sep 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሸማች ህብረት ስራ ማህበራት ለ2014 የዘመን መለወጫ በዓል ከ201 ሚሊየን ብር በላይ ግብይት መፈጸማቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የህብረት ስራ ማህበራቱ በክልሎች ከሚገኙ የግብርናና የኢንዱስትሪዎች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ሰመራ ገቡ Feven Bishaw Sep 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ፣የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ጥላሁን ከበደ እንዲሁም ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች አፋር ክልል ሰመራ ገብተዋል፡፡ የደቡብ ክልል አሸባሪው የህወሓት ቡድን በከፈተው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የ2013 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል Feven Bishaw Sep 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህም የአማራ ክልል ምክር ቤት የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አማካይ ውጤት ለወንዶች 36 በመቶ እንዲሆን ወስኗል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሻድሊ በአሶሳ ወረዳ በኩታ ገጠም የተዘራ ማሳን ጎበኙ Feven Bishaw Sep 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን በአሶሳ ወረዳ በኮሞሽጋ 28 ቀበሌ እና በብልዱጊሉ ቀበሌ በኩታ ገጠም የተዘራ የበቆሎ ማሣን ጎብኝተዋል። በአሶሳ ወረዳ በ2013/14 ምርት ዘመን ከ85 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር…