ስፓርት ፋሲል ከነማ ከአል ሂላል ጋር አቻ ተለያየ Feven Bishaw Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ ከአል ሂላል ጋር አቻ ሲለያይ ኢትዮጵያ ቡና በዩ አር ኤ ሽንፈት ገጥሞታል። የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ ባህርዳር አለማቀፍ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ በጨዋታው ፋሲል ከነማ ከአል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ታካሚ የፖሊስ አባላትን ጎበኙ Feven Bishaw Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚስትር ዐቢይ አሕመድ በፌዴራል ፖሊስ ሪፈራል ሆስፒታል ተገኝተው በተለያዩ ግዳጅ ላይ ተሳትፈው ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ የሚገኙ የፖሊስ አባላትን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤልና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአብዬ ለተሰማራው የ25ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አመራሮችና አባላት እውቅና ተሰጠ Feven Bishaw Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአብዬ የተሰማራው የ25ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አመራሮችና አባላት አስተማማኝ ሰላምን በማስፈን ላበረከቱት አስተዋፅዖ በተባበሩት መንግስታት የሰላም ማስከበር የእውቅና ሰርተፍኬትና የሜዳልያ ሽልማት ተሰጣቸው፡፡ የዩኒስፋ የበላይ ጠባቂና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ102 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የተመራ የብሔራዊ አስቸኳይ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል የሚኒስትሮች ኮሚቴ አባላትን ያቀፈ ልዑካን ቡድን በአፋር ለተፈናቀሉ ወገኖች በጥሬ ገንዘብና በአይነት ከ102 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የህወሓት ቡድን ከዛሪማ ከተማ ንብረት እየዘረፈና እያወደመ መሄዱ ተገለፀ Feven Bishaw Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን ከዛሪማ ከተማ ሀብትና ንብረት እየዘረፈና እያወደመ መሄዱን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን ፈንድቃና ዛሪማን ለቆ ሲፈረጥ በዛሪማ ከተማ የንግድ፣ የመንግሥት ተቋማትና እና ሌሎችንም ተቋማት አውድሟል…
ስፓርት አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ በ5 ኪ. ሜ የሩጫ ውድድር የአለም ሪከርድ ሰበረች Feven Bishaw Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች 5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ የአለም ሪከርድ ሰብራለች፡፡ አትሌቷ በሄርዞጌናውራች በተካሄደው የ‘አዲዜሮ ሮድ ቱ ሪከርድስ’ ውድድር ነው 14 ደቂቃ ከ 21 ሰከንድ በመግባት ሪከርዱን የሰበረችው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ሱማሌ ተራ በሚገኘው የአሙዲ ተስፋ ብርሃን የምግባ ማዕከል የማዕድ ማጋራት ተካሄደ Feven Bishaw Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ሱማሌ ተራ አካባቢ የሚገኘው የአሙዲ ተስፋ ብርሃን የምግባ ማዕከል አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከ2 ሺህ በላይ ወገኖች የማዕድ ማጋራት ተካሄደ፡፡ በማዕከሉ የማዕድ ማጋራት ሥነ-ሥርዓት ላይ የአዲስ አበባ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና እድሳታቸው የተጠናቀቁ አራት መኖሪያ ቤቶች ለተጠቃሚዎች ተላለፉ Feven Bishaw Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስተባባሪነት በአዲስ አበባ የ17 አቅመ ደካሞች መኖሪያ ቤቶችን ለማደስ ቃል መግባቱ ይታወሳል፡፡ በዛሬው እለትም የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድን ጨምሮ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ራሷን የቻለችና የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር በአንድነት ፀንተን እንቁም -አቶ ደመቀ መኮንን Feven Bishaw Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ራሷን የቻለችና የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር ልዩነቶቻችንን ወደ ጎን በማድረግ በአንድነት ጸንተን እንቁም ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን አዲሱ ዓመትን አስመልክተው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጭና በአሸባሪው ህወሓት ለተጨፈጨፉ ንጹሃን የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ Feven Bishaw Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማይጠብሪ ግንባር በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ "ጭና" የገጠር ቀበሌ በአሸባሪው ህወሓት ለተጨፈጨፉ ንጹሃን መታሰቢያነት የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት በደባርቅ ከተማ ተካሄደ፡፡ በሻማ ማብራት ሥነ-ስርዓቱ ላይ የከተማዋ ከንቲባ አቶ ሰለሞን ተዘራን…