Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ መስራት የሚያስችላቸወን ስምምነት አደረጉ። ኢዜአ እንደዘገበው ስምምነቱ የሳይንስና ኢኖቬሽን ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ እና በኢትዮጵያየደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ኤድዋርድ…

2013 ዓ.ም በተለያዩ ዘርፎች መልካም ውጤት ያስመዘገብንበት አመት ነው- አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 2013 ዓ.ም በተለያዩ ዘርፎች አዎንታዊ ለውጥ ለማምጣት ጥረት ተደርጎ መልካም ውጤት ያስመዘገብንበት አመት ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ አዲሱን ዓመት አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ…

ኢትዮጵያውያን የተባበረ ክንዳቸውን አጠንክረው ሊቀጥሉ ይገባል-አቶ ሙስጠፌ መሃመድ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን የተባበረ ክንዳቸውን አጠንክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ አስታወቁ፡፡ ምክትል ርእሰ መሰተዳድሩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ለመላው ኢትዮጵያውያን…

“የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓል በወዳጅነት ፓርክ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓል በወዳጅነት ፓርክ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዘጋጅነት መከበሩን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕሬስ ሴክሬቴሪያት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…

የተለያዩ ሚኒስትሮች ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ያለፈው 2013 ዓ.ም እንደ ሀገር ህልውናችንን የተፈታተኑ እንቅፋቶች የበዙበት የኛን…

የኪነጥበብ ባለሙያዎች ለሀገራቸው በጥበብ ለመቆም ያሳዩት ተነሣሽነት የሚደነቅ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ለሀገራቸው በጥበብ ለመቆም ያሳዩትን ተነሳሽነት አደነቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች የወቅቱን የኢትዮጵያ ፈተና፣ አቅምና ተስፋ በሙዚቃዎቻቸው አሳይተውናል ሲሉም በፌስቡክ ገፃቸው…

በልማት ስራ ላይ የነበረንን ተሳትፎ በአዲሱ ዓመትም አጠናክረን መቀጠል ይኖርብናል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በልማት ስራ ላይ የነበረንን ተሳትፎ በአዲሱ ዓመትም አጠናክረን መቀጠል ይኖርብናል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ አዲሱን ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

በሲዳማ ክልል ዋጋ የጨመሩና ምርት ያከማቹ ከ1ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የዘመን መለወጫ በዓል ገበያን በመጠቀም ተገቢ ያልሆነ ዋጋ የጨመሩና ምርት አላግባብ ያከማቹ ከ1 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰዱን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች…

አዲሱ ዓመት ካጋጠሙን ፈተናዎች ወጥተን ስኬት ለማስመዝገብ በትኩረት የምንሠራበት ነው- አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አዲሱ ዓመት ከዚህ ቀደም ካጋጠሙን ፈተናዎች ወጥተን ስኬት ለማስመዝገብ በተለየ ትኩረት የምንሠራበት ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልለ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር የ2014 ዓ.ም አዲሱን ዓመት ምክንያት…

ቦርዱ የመራጮች ምዝገባ ቀንን አራዘመ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባ ቀንን እስከ መስከረም 2 ቀን 2014 ዓ.ም አራዘመ፡፡ ቦርዱ መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም ድምፅ ለሚሰጥባቸው የምርጫ ክልሎች ማለትም በሃረሪ ክልል፣ በሶማሌ ክልል የተወሰኑ ምርጫ ክልሎች እና…