Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የአውሮፓ እና የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን በጽህፈት ቤታቸው ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአውሮፓ እና የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑትን ጂያን-ኖኤል ባሮትን በጽህፈት ቤታቸው ተቀበሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ "ዛሬ ጠዋት የአውሮፓ እና…

39ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 39ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ "ሀገራዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ሃሳብ በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ውይይቱ በ19ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በመድረኩ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የአፍሪካ ልማት ባንክ ልዩ ልዑክ የሆኑትን ቲሞቲ ዊልያምስ(ዶ/ር)ን ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)  በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው "ዛሬ ጠዋት የአፍሪካ ልማት ባንክ ልዩ ልዑክ የሆኑትን ዶክተር ቲሞቲ ዊልያምስን በምግብ እና ግብርና አቅርቦት ጥምረት አፈፃፀም ጥረቶች ላይ ለመወያየት ተቀብያለሁ" ብለዋል፡፡

የሲቲው አማካይ ሮድሪ ከተገመተው ጊዜ ቀድሞ ወደ ሜዳ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ሲቲው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ሮድሪ ከተገመተው ጊዜ ቀደም ብሎ ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ሜዳ ሊመለስ እንደሚችል ተናግሯል፡፡ ተጫዋቹ ባለፈው መስከረም ወር ሲቲና አርሴናል 2 አቻ በተለያዩበት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በቀኝ ጉልበቱ ላይ…

የጥራት መንደር የኢትዮጵያን ተወዳዳሪነት በጉልህ የሚያሳድግ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የጥራት መንደር የኢትዮጵያን ተወዳዳሪነት በጉልህ የሚያሳድግ መሆኑን መንደሩን የጎበኙ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል የተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በአል "የሀሳብ ልእልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምርጥ የቢዝነስ ክፍል ዘላቂ አገልግሎት ሽልማትን ተቀዳጀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአመታዊው የኡጋንዳ “ኢኩላ ቱሪዝም ሽልማት” የ2024 ምርጥ የቢዝነስ ክፍል ዘላቂ አገልግሎት ሽልማትን አሸንፏል። የሽልማት መርሐ ግብሩ በካምፓላ ሸራተን ሆቴል የተካሄደ ሲሆን÷ የኢትዮጵያ አየር መንገድ…

የገንዘብ ሚኒስቴር እና የእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር እና የእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡ የገንዘብ ማኒስትሩ አህመድ ሺዴ ከባንኩ ፕሬዚዳንት ጂን ሊኩውን ጋር ባደረጉት ውይይት፤ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው የትብብር መስኮች ላይ…

ኢትዮጵያና ጣልያን በሴቶችና ሕጻናት ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በጣልያን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴዔታ ጆርጂዮ ሲሊ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ጣልያንና ኢትዮጵያ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ ግንኙነት…

በሲዳማ ክልል በአራት ወራት ውስጥ ከ2 ሺህ 400 በላይ ቤቶች መሰራታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በአራት ወራት ውስጥ ከ2 ሺህ 400 በላይ ቤቶች ለአቅመ ደካሞች መሰራታቸው ተገለፀ፡፡ የ2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት መዝጊያና የ2017 የበጋ ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት…

ኢትዮጵያ የደቡባዊ ትብብር ድርጅት(OSC)ን ተልዕኮ ለመደገፍ ያላትን ቁርጠኝነት ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የደቡባዊ ትብብር ድርጅት(OSC)ን ተልዕኮ ለመደገፍ ያላትን ቁርጠኝነት አረጋግጣለች፡፡ እስከ ኀዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ምድረስ የሚቆየው የደቡባዊ ትብብር ድርጅት ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባዔ በድርጅቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።…