Fana: At a Speed of Life!

ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ ለዩክሬን ተጨማሪ ወታደራዊ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ ለዩክሬን ተጨማሪ ወታደራዊ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል፡፡ በኬቭ ጉብኝት ላይ የሚገኙት ቻንስለሩ፤ ጀርመን ለዩክሬን ጠንካራ ወታደራዊ ድጋፍ በማድረግ ከአውሮፓ ሀገራት ቀዳሚ ሆና ትቀጥላለች ብለዋል፡፡ በተያዘው…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተካሄደ። በመርሐ ግብሩ ከጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ…

አብርሃም በላይ(ዶ/ር) የፋሲል አብያተ መንግሥት የጥገና ሂደትን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ(ዶ/ር) የጎንደር ፋሲል አብያተ መንግሥት የጥገና ሥራዎችንጎበኙ ። በጉብኝቱ ከሚኒስትሩ በተጨማሪ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችና የጎንደር ከተማ የስራ ሀላፊዎች ተሳትፈዋል።…

አየር መንገዱ ወደ ሞንሮቪያ ዳግም በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላይቤሪያ ሞንሮቪያ የመንገደኞች በረራውን ዛሬ ዳግም ጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣በኢትዮጵያ የላይቤሪያ አምባሳደርና ሌሎች የአየር መንገዱ…

በለንደን ደርቢ ዌስትሃም ዩናይትድ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መርሐ ግብሮች ዛሬ ሲካሄዱ በለንደን ደርቢ ዌስትሃም ዩናይትድ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 2 ሰዓት ከ30 ላይ መድፈኞቹ ወደ ለንደን ስታዲየም በማቅናት ዌስታም ዩናይትድን…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጂን ሊኩን ጋር ዛሬ ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱም በኢትዮጵያ እና በባንኩ መካከል ሊኖር ስለሚችለው የአረንጓዴ ኢነርጂ፣ አቪዬሽን እና መሠረተ…

አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳንምት አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። በድሬዳዋ ስታዲየም ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ ስንታየሁ መንግስቱ ባስቆጠራቸው  ሁለት ግቦች ሶስት ነጥብ…

የኢትዮጵያ አየር ሃይል ያሠለጠናቸውን ሙያተኞች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ያሰለጠናቸውን የተለያዩ ሙያተኞች አስመርቋል። አየር ኃይሉ "የተከበረች ሀገር የማይደፈር አየር ሀይል" በሚል መሪ ሀሳብ 89ኛ የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው። በዓሉን ምክንያት በማድረግ አብራሪዎች፣ እጩ መኮንኖች፣…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) አቶ መሐመድ እድሪስን የሰላም ሚኒስትር አድርገው ሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አቶ መሐመድ እድሪስን የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር በማድረግ ሾመዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አቶ መሐመድ እድሪስን የሰላም…

የኢትዮ-ግሪን ሞቢሊቲ ኤግዚብሽንና ሲምፖዚዬም የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ዓቅም ያንጸባረቁ ናቸው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ግሪን ሞቢሊቲ ኤግዚብሽንና ሲምፖዚዬም እንዲሁም የአፍሪካ መሠረተ ልማት ፕሮግራም ሳምንት የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ዓቅም በተጨባጭ ያንጸባረቁ ናቸው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለፁ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ…