Fana: At a Speed of Life!

የዲጂታል ኢትዮጵያ ትራንስፎርሜሽን የጋራ ርብርብ እንደሚጠይቅ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮምና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በአጋርነት የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማዘመን ባበለጸጉት የኢኮሜርስ ዲጂታል ግብይት ፕላትፎርም ዙሪያ ከአምራች ኢንዱስትሪ ተወካዮችና ባላድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር…

3ኛ የመሬት ምልከታ ሳተላይት ለማምጠቅ ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት እና ከቻይናው ሻንጋይ ኢንጂነሪንግ ሴንተር የኢትዮጵያን 3ኛ ሳተላይት ለማምጠቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ። ETRSS-2 የሚል ስያሜ የተሰጣትን ሳተላይት በጋራ አልምቶ ለማምጠቅ…

አየር መንገዱ ወደ ሮም በሳምንት ሶስት ቀናት ተጨማሪ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሕዳር 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሮም በሳምንት ሶስት ቀናት ተጨማሪ የቀን በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ያቀረበው በሳምንት ሶስት ቀናት ተጨማሪ የቀን በረራ አማራጭ ለመንገደኞቹ…

አምባሳደር ፍቃዱ በየነ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለታንዛኒያ ፕሬዚዳንት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ፍቃዱ በየነ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን አቅርበዋል፡፡ አምባሳደሩ በዚሁ ወቅት ከፕሬዚዳንቷ ጋር ባደረጉት ውይይት ፥…

አገልግሎቱ ጠንካራ የዲጂታል መረጃ ፍሰትን ለመፍጠር የሚያስችል ድረ-ገጽ አስለምቶ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን ግምት ውስጥ ያስገባ ጠንካራ የዲጂታል መረጃ ፍሰትን ለመፍጠር የሚያስችል ድረ-ገጽ አስለምቶ ተረክቧል፡፡ ድረ-ገጹ መንግሥታዊ መረጃን በፍጥነት፣ በጊዜ ተገቢነትና…

አትሌት ብዙነሽ ታደሰ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጄሪያ አቡጃ እየተካሄደ በሚገኘው 2ኛው የመላው አፍሪካ የጦር ሀይሎች ስፖርት ፌስቲቫል ኢትዮጵያን የወከለው የመቻል ስፓርት ክለብ አትሌቲክስ ቡድን ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ በጦር ውርወራ ማግኘት ችሏል። የኢትዮጵያ መከላከያ ዛሬ ፍፃሜያቸውን…

ዜጎች የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ ተመዝጋቢ እንዲሆኑ የሐይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነዉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ዜጎች የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ ተመዝጋቢ እንዲሆኑ የሐይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ ላይ ለሀይማኖት ተቋማት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የኢትዮጵያ…

በዓለም መድረክ የአፍሪካን ድምጽ ለማሰማት ቀጣይነት ያለው ጥረት እንዲደረግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚካሄዱ መድረኮች የአፍሪካን ድምጽ ለማሰማት ቀጣይነት ያለው ጥረት እንዲደረግ  የአፍሪካ ህብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ጠይቋል፡፡ በ23ኛው የአፍሪካ ህብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ…

እየተመረተ ያለው ምርት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተጀመረው ጉዞ እየተሳካ መሆኑን ያሳያል- አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርሲ እና ባሌ ዞኖች በመኸር እርሻ እየተመረተ ያለው ምርት ሀገሪቱ የያዘችው የምግብ ሉዓላዊነት ማረጋገጥ ጉዞ እየተሳካ መሆኑን ማሳያ ነው ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ከበደ ዴሲሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው መንግሥት…

በደጃች ውቤ ሰፈር የተከሰተውን የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ለማዋል ርብርብ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በአራዳ ክፍለ ከተማ ደጃች ዉቤ ሰፈር ያጋጠመዉን የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ለማዋል ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡ የእሳት አደጋው በአካባቢው በቻይና ጃንጉዜ የኮንስትራክሽን ስራ ድርጅት ላይ ያጋጠመ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን÷አደጋውን…