Fana: At a Speed of Life!

የሲዳማ ልማት ማህበር የንግድ ትርኢትና ባዛር ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የሲዳማ ልማት ማህበር የንግድ ትርኢትና ባዛር በሀዋሳ ከተማ ተጀምሯል። 'ነፃነታችን ለልማታችን' በሚል መሪ ቃል በተጀመረው ባዛር ላይ ከ200 በላይ አምራችና ነጋዴዎች ተሳትፈዋል፡፡ ልማት ማህበሩ ከኢላ ፕሮሞሽን ጋር በመሆን…

በጅማ ከተማ በባለሀብቶችና በበጎ ፍቃደኞች 89 የመማሪያ ክፍሎች ተገነቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ በዚህ አመት በባለሀብቶችና በበጎ ፍቃደኞች በ44 ሚሊየን ብር ወጪ 89 የመማሪያ ክፍሎች መገንባታቸው ተገለፀ። ይህን አጠናክሮ ለማስቀጠልም በቀጣይ አመት በ102 ሚሊየን ብር 12 የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶችን ለማስገንባት ታቅዶ…

የቻይና የመከላከያ ሚኒስቴር 200 ሺህ ዶዝ የኮቪድ 19 ክትባትለኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የመከላከያ ሚኒስቴር 200 ሺህ ዶዝ ሲኖቫክስ የኮቪድ 19 ክትባት መድሀኒት ለኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና ወታደራዊ አታሼ ሲነር ኮሎኔል ሆንግ ዣንግ ቻይና ለኢትዮጵያ የምታደርገውን…

ለህዝብ ሲሉ ራሳቸውን አሳልፈው የሰጡት የንግድ ባንክ ጥበቃ አቶ ዘውዱ ንጋቴ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ዘውዱ ንጋቴ እኔ ሳልሞት ጁንታው የህዝብ ንብረት አይዘርፍም በማለት እስከ መጨረሻው ተዋግተው ህይወታቸው ያለፈ የንግድ ባንክ ጥበቃ ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የነፋስ መውጫ ቅርንጫፍ የረጅም ጊዜ የጥበቃ ሰራተኛ የነበሩት አቶ ዘውዱ…

የፌዴራልና የክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራልና የክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባዔ እየተካሄደ ነው። በጉባዔው መክፈቻ የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ በአሁኑ ሰዓት የህግ ታራሚዎች ሰብአዊ መብት አያያዝ የተሻሻለ ቢሆንም ዘላቂ በሆነ መልኩ መሻሻል ላይ…

በጋይንት ግንባር ለሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት፣ልዩ ሃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ጎጃም ዞን፣ የደብረማርቆስ ከተማና የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደሮች በጋይንት ግንባር ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት፣ ልዩ ሃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ የቁም እንስሳትና ደረቅ ሬሽን ድጋፍ አደረጉ። አስተዳደሮቹ ድጋፉን ዛሬ ለደቡብ ጎንደር ዞን…

መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና የወሰዱ የመንግስት ሠራተኞችና አመራሮች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና የወሰዱ 170 የክልሉ ጤና ቢሮና የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አመራሮችና ሰራተኞች ተመረቁ። የምርቃት ስነ ስርዓቱ ዛሬ በባህርዳር ከተማ የተካሄደ ሲሆን÷ የተቋማቱ ሰራተኞችና አመራሮች መሰረታዊ…

ሀገር የገጠማትን የህልውና አደጋ ለመመከት ሁሉም በጋራ መነሳት እንዳለበት ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር የገጠማትን የህልውና አደጋ ለመመከት ሁሉም በጋራ መነሳት እንዳለበት የወሎ ግንባር ቃል አቀባይ አቶ ወንዳለ ሀብታሙ ተናገሩ። የባህርዳር ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ለደሴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለተፈናቃዮች የተለያዮ ድጋፍ…

በሉዛን ዳይመንድ ሊግ አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በሉዛን ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በውድድሩ በ1 ሺህ 500 ሜትር የተሳተፈችው አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አንደኛ በመውጣት ውድድሩን ስታጠናቅቅ አትሌት ሂሩት መሸሻ በ6ኛነት…

አገራዊ የምርምር ስትራቴጂና የትኩረት መስክ ልየታ ሰነድ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አገራዊ የምርምር ስትራቴጂ እና የትኩረት መስክ ልየታ ሰነድ ማዘጋጀት ተጀመረ፡፡ የሰነዱ ዝግጅት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ፣የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክና ሙያ እና የምርምር ተቋማት እንዲሁም…