የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ለፀጥታው ምክር ቤት በቱኒዚያ የቀረበው ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ እንዲደረግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በቱኒዚያ የቀረበውን ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ እንዲያደርግ ተጠየቀ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን…