Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ አህጉራዊ የሰላም ኮንፈረንስ ላይ የስዕል አውደ ርዕይ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ በሚገኘው አህጉር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ ላይ የስዕል አውደ ርዕይ ለእንግዶች ክፍት ሆኗል። የስዕል አውደ ርዕዩን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መክፈታቸውን…

ጾታዊ ጥቃት ፈጻሚዎች ላይ አስተማሪ ቅጣት እንዲሰጥ የሚያስችል ሕግ ለማውጣት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጾታዊ ጥቃት ፈጻሚዎች ላይ አስተማሪ ቅጣት እንዲሰጥ የሚያስችል ሕግ ለማውጣት የግብዓት ማሰባሰብ ሥራ እየተሰራ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ ፆታን መሠረት ያደረገ ጥቃት መከላከልና ምላሽ ከፍተኛ ባለሙያ አቶ…

ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) በፓፓያ ምርት ሥራ የተሰማሩ ጥረቶቻቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በፓፓያ ምርት ሥራ ላይ የተሰማሩ ሁሉ ጥረቶቻቸውን በእጥፍ በመጨመር እንዲተጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ÷"ፓፓያ ለሀገር ውስጥ አቅርቦት በመዋሉ እንዲሁም…

ሊቨርፑል ሳውዝሃምፕተንን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ሴንት ሜሪ ስታዲየም ያቀናው ሊቨርፑል ሳውዝሃምፕተንን 3 ለ 2 በማሸነፍ መሪነቱን ማጠናከር ችሏል፡፡ ለሊጉ መሪ ዶሚኒክ ዞቦስላይ እና ሞሃመድ ሳላህ ግቦቹን ሲያስቆጥሩ ለሳውዝሃምፕተን…

ኢትዮጵያ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ለምታደርገው ጥረት ድጋፋቸውን እንደሚቀጥሉ ዓለም አቀፋዊ ተቋማት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ለምታደርገው ጥረት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የአሕጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተቋማት ተወካዮች ገለጹ። የፌደራል መንግስት እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የአህጉራዊና ዓለማ አቀፋዊ…

ኢትዮጵያ 95 በመቶ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለመጠቀም እየሰራች ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በመጪው 10 አመታት ውስጥ 95 በመቶ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ጥቅም ላይ ለማዋል እየሰራች መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በረኦ ሀሠን÷…

አቶ ኦርዲን በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር ለመስራት ከተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር ለመስራት መቀመጫቸውን ኢትዮጵያ ካደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል። አቶ ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ የሜክሲኮ አምባሳደር ከተመራው የተለያዩ…

በባሌ ዞን 22 ሺህ የንብ ቀፎ ለአርሶአደሩ መድረሱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን 22 ሺህ የንብ ቀፎ ለአርሶአደሩ መድረሱ ተገለፀ፡፡ በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስተባባሪነት ከተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ ባለሙያዎች በባሌ ዞን ጎባ ወረዳ የሌማት ቱሩፋት ስራዎችን ጎብኝተዋል። በዞኑ…

በክልሎቹ በተከናወኑ ተግባራት የተገኙ ውጤቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች ባለፉት የለውጥ ዓመታት ህዝብን መሠረት አድርገው በተከናወኑ ተግባራት የተገኙ ውጤቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለፀ። የብልጽግና ፓርቲ የተመሰረተበት 5ኛ ዓመት በዓል "የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና"…

ጎንደር ከተማን ወደ ታሪካዊ ከፍታዋ የሚመልሱ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው – ም/ ጠ /ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ከተማን ወደ ታሪካዊ ከፍታዋ የሚመልሱ የልማት ሥራዎች በፍጥነት እየተከናወኑ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውና የፌደራልና የክልል ከፍተኛ…