የሀገር ውስጥ ዜና በቆራጥነት የሚጸኑ እንዲህ ያሉ ወጣቶችን በማግኘቴ ደስ ብሎኛል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምንም ዓይነት ተግዳሮት ቢያጋጥማቸው በቆራጥነት የሚጸኑ ወጣቶችን በማግኘታቸው መደሰታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ‘ማድረግ እችላለሁ’ የሚለው የድል አድራጊዎች አመለካከት ነው ሲሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ታቦርና በበቆጂ ከተሞች አዲስ የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ሊገነባ ነው Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል በደብረ ታቦርና በኦሮሚያ ክልል በበቆጂ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል የማከፋፈያ ጣቢያዎች ግንባታ እንደሚያከናውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለፀ። በ20 ነጥብ 9 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ወጪም የኃይል የማከፋፈያ ጣቢያዎቹ ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል ካሊጎማ የእርዳታ እህል ወደቦታው መንቀሳቀስ ጀምሯል Feven Bishaw Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ካሊጎማ አሸባሪው ህውሃት ላስከተለው ቀውሰ የተነሳ ከቀዬአቸው ለተፈናቀሉ ሰዎች የሚውል የእርዳታ እህል ወደቦታው መንቀሳቀስ መጀመሩን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ገለጸ። አሸባሪው ህወሃት በአፋርና በአማራ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አሸባሪው ህወሃት በአፋር ክልል በሰላማዊ ዜጎች ላይ በፈፀው ጥቃት የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ Feven Bishaw Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አሸባሪው ህወሃት በአፋር ክልል በ240 ሰላማዊ ዜጎች ላይ በፈፀው ጥቃት ህይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያን የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ፡፡ ከንቲባዋ በሃዘን መግለጫቸው ኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘዉዴ በኢትዮጵያ ከአለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ተጠሪ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘዉዴ በኢትዮጵያ ከአለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ተጠሪ ማዊራ ቺቲማን ጋር ተወያዩ፡፡ በዉይይታቸዉ ማዊራ ቺቲማን ተጠሪ ድርጅቱ በኢትዮጵያ እያካሄደ ስላለዉ ሰፊ የግብርና ዘርፍን የማጠናከርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዋሽና ዋቢ ሸበሌ ተፋሰስ የዩኒቨርሲቲዎች ፎረም መካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽና ዋቢ ሸበሌ ተፋሰስ የዩኒቨርሲቲዎች ፎረምና በታላቁ የህዳሴ ግድብ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሀገራዊ አውደ ጥናት በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ጀምሯል ። በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የሚካሄደው አውደጥናት ለሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስትን ጥሪ ተቀብለን ዳግም እንዘምታለን- የቀድሞ ሠራዊት አባላት Feven Bishaw Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስትን ጥሪ በመቀበል አሸባሪውን የህወሓት ርዝራዥ ቡድን ለመደምሰስ በሚደረገው ትግል ለመሳተፍ ዳግም እንዘምታለን ሲሉ የቀድሞ ጦር ሠራዊት አባላት አስታወቁ። ሀገራዊ ጥሪውን ተከትሎ አስተያየታቸውን የሰጡት አስር አለቃ ንጉሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የህወሓት ባንዳ በአፋርም ሆነ በሌሎች የሃገሪቱ ህዝቦች ላይ የሚያደርሰው ጉዳት የሚቆመው በጋራ ክንድ ሲደመሰስ ብቻ ነው-የአዲስ አበባ ከተማ… Feven Bishaw Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአፋር ህዝብ አጋርነት መግለጫ አውጥቷል፡፡ መስተዳድሩ የሰጠው ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ኢትዮጵያን ለማፍረስ ቆርጦ የተነሳው አሸባሪው የህወሃት ባንዳ ቡድን በእብሪት በከፈተብን…
የሀገር ውስጥ ዜና ወልድያን ለመቆጣጠር የመጣው አሸባሪው ሀይል በመደምሰስ ላይ ይገኛል- የመከላከያ ሰራዊት Feven Bishaw Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ዕዝ የ21ኛ ጉና ክፍለጦር ወልድያን ለመቆጣጠር የመጣው አሸባሪው የጁንታ ሀይል በጉባላፍቶ ወረዳና አካባቢው በመደምሰስ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ የ21ኛ ጉና ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ እንደገለፁት÷ አሸባሪው ሃይልና ርዝራዦቹ ትላንት የመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር በእጥፍ ጨመረ Feven Bishaw Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሳምንታዊ አማካይ የሞት መጠን በእጥፍ ጭማሪ ማሳየቱ ተገለፀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰጡት መግለጫ÷ ወደ ህክምና ተቋማት የሚገቡ የህሙማን ቁጥርም የ 2 ነጥብ 5 በመቶ ጭማሪ…