Fana: At a Speed of Life!

የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የተለያዩ የአካል ድጋፍ ቁሳቁሶችን እንዲሁም የአንድ ወር ደመወዛቸውን ድጋፍ አደረጉ፡፡ በዚህም የአሸባሪውን ህወሃት ጥቃት በመመከት ላይ ለተሰማራው ለአገር…

3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ከኮንትሮባንድና ህገ ወጥ ንግድ ማጭበርበር ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት አመት 3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ከኮንትሮባንድና ህገ ወጥ ንግድ ማጭበርበር ማዳን መቻሉን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮንትሮባድ እንቅስቃሴንና ህገ ወጥን ንግድ ማጭበርበርን በቅንጅታዊ አሰራር…

የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ከ9 ሚሊየን ብር በላይ ለመስጠት ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ አመራር ሰራተኞች እና መምህራን ለሀገራዊ ጥሪው ምላሽ በመስጠት ለመከላከያ ሰራዊት ከ9 ሚሊየን ብር በላይ ለመስጠት ቃል ገቡ። የዩኒቨርስቲው መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች የአንድ ወር ደሞዛቸውን ወይም…

ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉዲፈቻ የሚያሳድጓትን ሕፃን ተረከቡ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በጉዲፈቻ የሚያሳድጓትን አንዲት ሕፃን ልጅ በዛሬው ዕለት ተረክበዋል። በጉዲፈቻ ለተረከቧት ሕፃን ዲቦራ የሚል መጠሪያ ስም ያወጡላት ሲሆን÷…

የአዋሽ ወንዝ ሙላትን ተከትሎ በአፋር ክልል አሳኢታ አካባቢ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ ወንዝ ሙላትን ተከትሎ በአፋር ክልል አሳኢታ አካባቢ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ፡፡ በአካባቢው 350 ሄክታር መሬት ላይ ጉዳት እንደደረሰ የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ቢሮ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ገልጿል።…

“የባንዳዎችን አገር የማፈራረስ ምኞት ለመመከት ሕዝቡ በአንድነት መቆም አለበት”-አቶ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለመከላከያ ሠራዊቱ ደም ለገሱ፡፡ በዚህ ወቅት የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የባንዳዎችን አገር የማፈራረስ ምኞትና የውጭ ኃይሎች በጣልቃ ገብነት የሚያደርጉት ወረራዎችን ሕዝቡ በአንድነት ቆሞ ምኞቻውን…

በጥቁር ገበያ ሊሸጥ የነበረ ሽጉጥና የተለያዩ ጥይቶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ፖሊስና በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ቅንጅት በጥቁር ገበያ ሊሸጥ የነበረ ሽጉጥና የተለያዩ ጥይቶችን ከእነ ተጠርጣሪዎቹ እጅ ከፍንጅ ተያዙ፡፡ እንዲሁም ከእህል ጋር ተደባልቆ ወደ ክልል ሊጓጓዝ የነበረ…

በ2014 በጀት ዓመት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ምገባ መርሃ ግብር ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በጀት ተይዟል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በ2014 በጀት ዓመት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ምገባ መርሃ ግብር 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በጀት መያዙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተማሪዎች ምግብ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዳይሬክተር አቶ ኢሳያስ ምህረት ለፋና…

የህወሃት ጁንታ ፈንቲ ረሱ ዞን በንፁሀን አርብቶ አደሮች ላይ በፈጸመው ጭፍጨፋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት ጁንታ በአፋር ክልል ፈንቲ ረሱ ዞን በንፁሀን አርብቶ አደሮች ላይ በፈጸመው ጭፍጨፋ ጉዳት ደርሶባቸው በዱብቲ ሆስፒታል ህክምና ላይ ለሚገኙ ዜጎች የተለያዩ ምግብና አልባሳት ድጋፍ ተደረገ፡፡ የአፋር ክልል ሴቶችና ህጻናት…

የጅማ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ እየሰራ ያለው ስራ እንደአርዓያ ሊወሰድ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ እየሰራ ያለውን ስራ ሌሎች በአርአያነት ሊወስዱት እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አህመዲን መሐመድ ከጂማ…