የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው በኢትዮጵያና በቱርክ ሁለትዮሽ ግንኙነትንና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የቱርክ ፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አካሄዱ Feven Bishaw Aug 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የአረንጓዴ አሻራና በክረምት የበጎ ፍቃድ መርሃ ግብር የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ መርሃ ግብርን አስጀመሩ፡፡ ሚኒስትሯ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ ማስረጃ በማቅረብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የነበረ ፌሮ ብረት ክምችት ለማስለቀቅ የሞከሩ ተጠርጣሪዎች ተያዙ Feven Bishaw Aug 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ ማስረጃ በማቅረብና ጉቦ በመስጠት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የነበረ ፌሮ ብረት ክምችት ለማስለቀቅ የሞከሩ ተጠርጣሪዎችን መያዙን የፌዴራል ፖሊስ ገለፀ። ባለፈው ሳምንት በቦሌ ክፍለ ከተማ ቡልቡላ አካባቢ በአንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክብራችንና መመኪያችን የሆነችው የሀገራችንን ሉአላዊነት ለማስከበር ተዘጋጅተናል-የደቡብ ኦሞ ዞን ወጣቶች Feven Bishaw Aug 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለው መከላከያ ሰራዊቱን ለመቀላቀል የወሰኑ ወጣቶች ሽኝት ተደርጓል፡፡ ሽኝት የተደረገላቸው ወጣቶች እንዳሉት “ከመከላከያ ሰራዊቱ ጋር በመሆን የሀገራችን ሉዓላዊነት ለማስከበር ተዘጋጅተናል”።…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱን በተመለከተ የሚናፈሱ ወሬዎች መሰረተ ቢስ ናቸው-የኢትዮጵያ አየር መንገድ Feven Bishaw Aug 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጦር መሳሪያ ወደ ትግራይ ክልል እያጓጓዘ ነው በሚል በማህበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ ሃሰተኛ መሆኑን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ይህን በተመለከተ ባወጣው መግለጫ ÷ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጦር መሳሪያ ወደ ትግራይ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Aug 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ14 ሚሊየን ብር በላይ የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ፣ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ ያካሂዳል Feven Bishaw Aug 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 6ኛ አመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛና ማጠቃለያ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል። በጉባኤው የክልሉ መንግስት የ2014 በጀት ዓመት የስራ እቅድ ይቀርባል እንዲሁም የክልሉ መንግስት የ2014…
የሀገር ውስጥ ዜና ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ከ132 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ Feven Bishaw Aug 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል ገንዘብ ለማሰባሰብ ታስቦ በተሰራው ዘመናዊ የሃብት ማሰባሰቢያ ሥርዓት አማካኝነት 132 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ። የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት የሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ የድሬደዋ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ Feven Bishaw Aug 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ የድሬደዋ ወጣቶች ሽኝት መደረጉ ተገለፀ፡፡ የአሸባሪው ህወሃት ቡድን ሀገር የማፍረስ ተልኮና ተግባር ለመከላከልና ለማምከን ለሀገሬ ዘምታለሁ ብለው የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል ለወሰኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ5ሚሊየን በላይ የቡና ችግኞች ለአርሶ አደሮች ተከፋፈሉ Feven Bishaw Aug 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ቀርጫንሼ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከ5ሚሊየን በላይ የሚሆኑ የቡና ችግኞችን ለአርሶ አደሮች አከፋፍሏል፡፡ የቡና ችግኞቹ የተሻሻለ ዝርያ ያላቸውና የተሻለ ምርት ሊያስገኙ እንደሚችሉ የተገለጸ ሲሆን ÷…