Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከኢትዮጵያ የታይላንድ አምባሳደር ጋር ተወየዩ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከኢትዮጵያ የታይላንድ አምባሳደር ሳስሪት ታንጉልራት ጋር ተወየዩ ፡፡ በውይይታቸው ኮሚሽነር ለሊሴ የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አምራጮችን ለአምባሳደሯ ገለፃ አድርገዋል፡፡ እንዲሁም…

የገቢዎች ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊትና ለጸጥታ አካላት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የገቢዎች ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ህግ በማስከበር ዘመቻ ለሚሳተፉ የመከላከያ ሰራዊትና ለጸጥታ አካላት ደም ለግሰዋል፡፡ የደም ልገሳውን ያካሄዱት ከ210 በላይ የገቢዎች ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች መሆናቸው ተገልጿል፡፡…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ ፡፡ ሰራተኞቹ ለሀገር አንድነት ህይወቱን እየሰጠና እየተፋለመ ላለው የመከላከያ ሰራዊት ደም መለገሳቸው እንዳስደሰታቸው ተናግረዋል። ሌላው…

በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጥፋተኛ የተባለው ጥላሁን ያሚ በእድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጥፋተኛ የተባለው ጥላሁን ያሚ በእድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተቀጣ፡፡ ውሳኔውን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ተኛ የፀረ ሽብርና የህገ መንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው፡፡…

ዶ/ር ሙሉ ነጋ እንዲሁም ከ25 ዩኒቨርስቲዎች የተወጣጡ አመራሮች የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሙሉ ነጋ እንዲሁም ከ25 ዩኒቨርስቲዎች የተወጣጡ አመራሮች የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዋናዉ ግቢ አካሄዱ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጋር…

በኢትዮጵያ የጡት ማጥባት ምጣኔው አበረታች ቢሆንም ሳይንሱ በሚያዘው መንገድ ማጥባት ላይ ክፍተት እንዳለ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ማጥባት ሳምንት ከሐምሌ 25 እስከ ነሀሴ 1 "ጡት ማጥባትን መጠበቅ የጋራ ኃላፊነት ነው" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው። ይህንኑ አስመልክቶ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ መገለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው…

በቶኪዮ ኦሊምፒክ በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ጉዳፍ ፀጋዬ ለኢትዮጵያ የነሃስ ሜዳሊያ አስገኘች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ጉዳፍ ፀጋዬ ለኢትዮጵያ የነሃስ ሜዳሊያ አስገኘች፡፡ በውድድሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሲፋን ሃሰን ለኔዘርላንድስ የወርቅ ሜዳሊያ ስታስገኝ ኬንያዊቷ…

በቶኪዮ ኦሊምፒክ በወንዶች መሰናክል ለሜቻ ግርማ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አስገኘ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ ዛሬ 9፡15 በተካሄደው የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል ሩጫ ውድድር ለሜቻ ግርማ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አስገኝቷል፡፡ በዚህም ለሜቻ ግርማ  ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የብር ሜዳሊያ  ሲያስገኝ  ጌትነት ዋለ ውድድሩን በአራተኝት…

ለመቄዶኒያ የበጎ አድርራጎት ማህበር ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የግንባታ ቁሳቁስ  ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ለመቄዶኒያ የበጎ አድርራጎት ማህበር ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የግንባታ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ፡፡ ሚኒስቴሩ ያደረገው ድጋፍ  መቄዶኒያ የበጎ አድራጎት ማህበር ዜጎችን ከጎዳና ለማንሳት ለሚያከናውነው የማስፋፊያ ስራ…

ባለስልጣኑ ከ 422 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የግንባታ ግብዓቶችን አምርቷል

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ422 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ለመንገድ ግንባታ ግብዓትነት የሚያገለግሉ ግብዓቶችን ማምረቱን ገለፀ፡፡ ባለስልጣኑ ባለፉት…