የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ለአፍሪካ ልዩና ሞዴል ፕሮጀክት ነው – ኢ/ር ስለሺ በቀለ Feven Bishaw Jul 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ልዩና ለአፍሪካውያን ሞዴል ፕሮጀክት መሆኑን የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ተናገሩ፡፡ ሁለተኛው የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁንና በተባበሩት መንግሥታት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ከተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ምክትል ጸሃፊና የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jul 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ምክትል ጸሃፊና የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፍትስ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ድርጅቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ ዕዝ አባላት ህወሓትን ግብዓተ መሬት ለማስገባት በአስተማማኝ ቁመና ላይ ይገኛሉ – ሜ/ጀ መሰለ መሠረት Feven Bishaw Jul 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል መሰለ መሠረት የዕዙ የሠራዊት አባላት አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለአንድ ጊዜና ለመጨረሻ ጊዜ ግብዓተ መሬት ለማስገባት በአስተማማኝ የዝግጁነት ቁመና ላይ እንደሚገኙ ተናገሩ፡፡ ሜጀር ጀኔራል…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በቶኪዮ ኦሊምፒክ ለተገኘው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw Jul 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር የፍጻሜ ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ በማስገኘቱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ “ለተገኘው ድል እንኳን…
ስፓርት በቶኪዮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አገኘች Feven Bishaw Jul 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ በሰለሞን ባረጋ አማካኝነት የመጀመሪያውን ወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር ሰለሞን ባረጋ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አስገኝቷል፡፡ ዑጋንዳውያኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ / ር እዮብ ተካልኝ ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jul 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ከሳፋሪኮም የኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈፃሚ አንዋር ሶሳ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጵያ ሳፋሪኮም አሁን ያለበትን ደረጃ እና ወደፊት በሚያከናወናቸው…
ስፓርት ለሜቻ ግርማ እና ጌትነት ዋለ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋገጡ Feven Bishaw Jul 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) ሌሊት ላይ በተካሄደው የቶኪዮ 2020 አትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ወንዶች ማጣሪያ እንዲሁም የ800 ሜትር የሴቶች ማጣሪያ ውድድሮች ተሳትፈዋል፡፡ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ወንዶች ማጣሪያ ለሜቻ ግርማ በ8…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስትሯ ከተመድ የፖለቲካና ሰላም ግንባታ ጉዳዮች ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jul 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከተባበሩት መንግስታት የፖለቲካና ሰላም ግንባታ ጉዳዮች ዋና ፀሀፊ ዶክተር ሮዝማሪ ዲካርሎ ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በውይይቱ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች በተለይም…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ከ170 በላይ እርዳታ የጫኑ ከባድ መኪናዎችን አግቶቷል- የትራንስፖርት ሚኒስቴር Feven Bishaw Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት ከ170 በላይ እርዳታ የጫኑ ከባድ መኪናዎችን አግቶ ማቆሙን የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ ዛሬ እንዳስታወቁት ወደ ትግራይ ሊጓጓዝ የተጫነን የእርዳታ እህል የያዙ 170 ከባድ…
የሀገር ውስጥ ዜና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሀገር ሕልውና ላይ የተደቀነውን አደጋ ለመቀልበስ የጀመረውን ርብርብ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ Feven Bishaw Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በከፈተው ጦርነት በየደረሰበት የአማራ ግዛት ሁሉ ንፁሃንን በመግደል፣ ሴቶችን አስገድዶ በመድፈርና የአርሶ አደሩን ጎተራ በመዝረፍ የአማራና የአፋርን ህዝብ እያጎሳቆለ መሆኑን የአማራ ብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ።…