የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ አካባቢዎች ለመከላከያ ሠራዊት የሚደረገው ድጋፍ እንደቀጠለ ነው Feven Bishaw Jul 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች ለመከላከያ ሠራዊት የሚደረገው ድጋፍ እንደቀጠለ ነው፡፡ የኦሮሚያ ክልል ለመከላከያ ፣ለልዩ ኃይልና ሚሊሻ 650 ሰንጋዎችን ፣ 680 በግና ፍየሎችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፍን የክልሉ…
ስፓርት የቶኪዮ ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ተካሄደ Feven Bishaw Jul 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በመክፈቻ መርሃ ግብሩም ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሃገራትን የወከሉ ልዑካን የሃገራቸውን ሰንደቅ አላማ በመያዝ በታዳሚያን ፊት አልፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢጋድ ለአካባቢያዊ ውህደት እንደሚሰራ ገለፀ Feven Bishaw Jul 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስት ኢጋድ ለአህጉራዊ ውህደት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡ የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ተቋሙ በኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ አጐራባች ህዝቦች መሀከል በጤና፣ በግብርናና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን በመብረቅ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Jul 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ኖኖ ቤንጃ ወረዳ በመብረቅ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ በወረዳው ኢልፈታ ቀበሌ ትናንት 10 ሰዓት አካባቢ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በደረሰ የመብረቅ አደጋ ነው በእርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ክልል ምክር ቤት ከ5 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አፀደቀ Feven Bishaw Jul 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ለ2014 በጀት ዓመት ከ5 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባዔውን የተለያዩ የማሻሻያ አዋጆችን በማጽደቅ ተጠናቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት አስተዋፅኦ ላበረከቱ የጤና ባለሙያዎች ዕውቅና ሰጠ Feven Bishaw Jul 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮቪድ19 ወረርሽኝ ወቅት አስተዋፅኦ ላበረከቱ የጤና ባለሙያዎችና የክብካቤ ሰራተኞች ዕውቅና ሰጠ። በመርሃግብሩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፈው ዓመት በርካታ የስኬት ምዕራፎችን አከናውነናል-ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Feven Bishaw Jul 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት አመት በርካታ የስኬት ምዕራፎች መከናወናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰሩት ፅሁፍ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት ጋር የነበረው የ2013 ዓ.ም በጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከልና የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ Feven Bishaw Jul 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከልና የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ወርቁ ጋቸና እና የጉምሩክ ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በትራፊክ አደጋ ሳቢያ ይደርስ የነበረው ሞት 13 በመቶ ቀነሰ Feven Bishaw Jul 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ በትራፊክ አደጋ ሳቢያ ይደርስ የነበረውን ሞት 13 በመቶ መቀነስ መቻሉን የከተማዋ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ገለጸ። ኤጀንሲው የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የሚያስችል የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂን በመንደፍ ወደ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቱኒዚያ ስደተኞችን የያዘች ጀልባ ሰጥማ 17 ስደተኞች ህይወታቸው አለፈ Feven Bishaw Jul 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱኒዚያ ወደ አውሮፓ ለመሻገር የሞከሩ ስደተኞችን የያዘች ጀልባ ሰጥማ ቢያንስ 17 ስደተኞች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡ ስደተኞቹ በቱኒዚያ የባህር ዳርቻ ሜዲትራንያንን አቋርጠው ወደ አውሮፓ ለመግባት ሲሞክሩ ነው ለህልፈት…