በ2013 በጀት ዓመት በተለያዩ መንገድ ሊመዘበር የነበረ ከ80 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን ተችሏል
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ሊመዘበር የነበረ ከ80 ሚሊየን ብር በላይ በቅድመ መከላከል ስራ ማዳን መቻሉን የደቡብ ክልል ሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ።
ኮሚሽነር ኑሪየ ሱሌ በህገ -ወጥ መንገድ ሊመዘበር የነበረውን 30ሺህ…