Fana: At a Speed of Life!

የህዳሴው ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት ለቀጠናው እድገትና ትብብር መለያ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴው ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በአካባቢው ችግር ካለመፍጠሩ ባሻገር ለቀጠናው እድገትና ትብብር መለያ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው በአረብኛ ቋንቋ…

ጁንታው በሑመራ ከተማ የማይካድራ ዓይነት ጭፍጨፋ ለመፈጸም ያሰበው ዕቅድ ተጋልጧል – የመረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት ጁንታ የማይካድራ ዓይነት ጭፍጨፋ በሑመራ ከተማ ለመፈጸም ያሰበው ዕቅድ ማፈትለኩን የወቅታዊ ሁኔታ የመረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ በዕቅዱ መሠረት ከትግራይ ክልልና ከሱዳን አስርጎ በሚያስገባቸው ሠርጎ ገቦች አማካኝነት…

ኢትዮጵያ አሸንፋለች ሰላሟንም ትጠብቃለች-የአዲስ አበባ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት ጁንታን የሚቃወምና የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል፡፡ በሰልፉ ነዋሪዎቹ የተለያዩ መፈክሮችን እያሰሙ ሲሆን ÷ ከእነዚህ ውስጥ በህወሃት ጁንታ ስንደማ አንኖርም፣ የውስጣዊ…

የህወሃት ጁንታን በመቃወምና የሀገር መከላከያ ሠራዊትን በመደገፍ በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የህወሃት ጁንታን በመቃወምና የሀገር መከላከያ ሠራዊትን በመደገፍ በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያካሄድ ተገለፀ:: ሰላማዊ ሰልፉ ከጠዋቱ 1 ሰዓት ጀምሮ እስከ አጋማሽ ቀን የሚካሄድ መሆኑን…

ለመከላከያ ሰራዊቱ የሚላክ የስንቅ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) "የመከላከያ ሰራዊታችን ውለታ ተከፍሎ አያልቅም" በሚል በአዲስ አበባ የየካ ክፍለ ከተማ ሴት አደረጃጀት አባላት ለመከላከያ ሰራዊቱ የሚላክ የስንቅ ዝግጅት እያደረጉ ነው። የክፍለ ከተማው ሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች…

ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በሁለት ተርባይኖች ሀይል ለማመንጨት የሚያስፈልገውን የውሃ መጠን መያዝ አስችሏል- ኢ/ር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በሁለት ተርባይኖች ሀይል ለማመንጨት የሚያስፈልገውን የውሃ መጠን መያዝ ማስቻሉን የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው…

የሕዳሴው ግድብ ሁለተኛ ዙር የውኃ ሙሌት በዓባይ የውኃ መጠን ላይ ተፅዕኖ አልፈጠረም- ሱዳን

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውኃ ሙሌት ጋር ተያይዞ በዓባይ የውኃ መጠን ላይ ተፅዕኖ አለመፈጠሩን የሱዳኑ አል-ሩሳሬስ ግድብ ዋና ዳይሬክተር ሐሚድ ሞሐመድ ዓሊ አስታወቁ። እንደ ሐሚድ ሞሐመድ ገለፃ ኢትዮጵያ የታላቁ…

በጣና ሀይቅ በተሰወረችው ጀልባ ህይወታቸው ያለፈ የ7 ሰዎች አስከሬን ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በማእከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ በጣና ሀይቅ 13 ሰዎችን አሳፍራ በጉዞ ላይ እንዳለች በተሰወረችው አነስተኛ ጀልባ ህይወታቸው ያለፈ የሰባት ሰዎች አስከሬን መገኘቱን ፖሊስ አስታወቀ። የወረዳው ፖሊስ…

የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል አባላቱን አሰልጥኖ አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል በጥምር ውጊያና ድጋፍ አሰጣጥ ኮርስ ከ10 ሃገራት የተውጣጡ አባላቱን አሰልጥኖ አስመርቋል። የመከላከያ የውጭ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይ ብርጋዴር ጀኔራል ጥላሁን አሸናፊ ስልጠናው…

የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ባስገነባው ት/ቤት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ባስገነባው ባንቆ ጣጣቱ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተካሄዷል፡፡ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩን ያካሄዱት የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ እና ተማሪዎች…