Fana: At a Speed of Life!

የክልሉን ህዝብ የሚመጥንና ተጠቃሚነቱን የሚያረጋግጥ ስራ መስራት ይገባል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ህዝብ የሚመጥን እና ተጠቃሚነቱን የሚያረጋግጥ ስራ መስራት እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልሽ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ጨፌው 14ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄደ የጀመረ ሲሆን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ…

አምባሳደር ሐሰን ታጁ ከኩዌት ፈንድ ተጠባባቂ ዳይሬክተር ጄኔራል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኩዌት የኢትዮጵያ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሐሰን ታጁ ከኩዌት ፈንድ ተጠባባቂ ዳይሬክተር ጄኔራል ጋኒም ሱለይማን አል-ጋኒም ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው በኢትዮጵያና በተቋሙ መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር…

ክልሉ ህዝቡን በማቀናጀት በወንድሞቻችን አብሮነት በኢትዮጵያ ላይ የሚሰነዘረውን የውስጥና የውጭ ትንኮሳ ለማክሸፍ ዝግጁ ነው- የሶማሌ ክልል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ክልሉ ህዝቡን በማቀናጀት በወንድሞቻችን አብሮነት በኢትዮጵያ ላይ የሚሰነዘረውን የውስጥና የውጭ ትንኮሳ ለማክሸፍ ዝግጁ መሆኑን የሶማሌ ክልል አስታወቀ፡፡ የሶማሌ ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የአቋም መግለጫ አውጥቷል፡፡…

አሜሪካ የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሜሪካ 453 ሺህ 600 ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ ልታደርግ መሆኑ ተገለጸ። በአሜሪካ መንግስት ለኢትዮጵያ የሚደረገው ክትባት "ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን" የተባለው ክትባት ሲሆን የፊታችን ሰኞ በአዲስ…

ለተፈናቃዮችና ህግ ለማስከበር ለተሰማሩ ከ135 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት በአማራና በአፋር ክልል ለሚገኙ ተፈናቃዮችና ህግን በማስከበር ላይ ላሉ አካላት የሚውል ከ135 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል ። ድጋፉ ህግን ለማስከበርና…

ከዓለም አቀፍ ባለሃብቶች ጋር በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ስራዎች ላይ ተሰማርተው ከሚገኙ ዓለም አቀፍ ባለሃብቶች ጋር ውይይት ተደረገ፡፡ ውይይቱ በቀጣይ በኢንቨስትመንት አካባቢዎች ዘላቂና አስተማማኝ ሰላምን ለማረጋገጥ መንግስት ከባለሃብቶቹ ጋር በመሆን…

የሐረማያ ዩኒቨርስቲ በዝናብ እጥረት ሳቢያ ለችግር ለተጋለጡ አርሶ አደሮች በአጭር ጊዜ የሚደርሱ ዝርያዎችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርስቲ በዝናብ እጥረት ሳቢያ ለችግር ለተጋለጡ ለምስራቅ ሐረርጌ ዞን ወረዳ አርሶ አደሮች በአጭር ጊዜ የሚደርሱ ዝርያዎችን ድጋፍ ማድረጉ ተገለፀ፡፡ የክረምቱ ዝናብ ወቅቱን ጠብቆ ባለመዝነቡ ለምግብ እጥረት ችግር ሊዳረጉ…

ህወሃት የሽብር ተግባሩን ሊመኝ ይችላል እንጂ በፍጹም ተግባራዊ ሊያደርግና ሊያሳካ አይችልም- የደቡብ ክልል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሃት የሽብር ተግባሩን ሊመኝ ይችላል እንጂ በፍጹም ተግባራዊ ሊያደርግና ሊያሳካ እንደማይችል የደቡብ ክልል ገለፀ፡፡ ክልሉ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሸጥቷል ፡፡ ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…

በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር መጨመሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን የዓለም የጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ እንደ ድርጅቱ ገለፃ በአህጉሩ በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር በአንድ ሳምንት ውስጥ ወደ 43…

የህዳሴው ግድብ የልማት እንጂ ሌላ ጉዳይ የለውም-አብዱልፈታህ አል-ሲሲ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ ለጋራ ሰላምና ብልጽግና ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዚዳንት አል ሲ ሲ ለግብፃውያን፣ ለኢትዮጵያውያን እና ለሱዳኖች ነው ጥሪ ያቀረቡት። ህጋዊ ድርድር በሰላም አብሮ ለመኖር እና ለመብልጸግ…