ስፓርት በሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ኬንያ ጅቡቲን ረታች Feven Bishaw Jul 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተደረገ የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ኬንያ ጅቡቲን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸንፍ በውድድሩ የመጀመሪያዋ ሶስት ነጥብ ያገኘች አገር ሆናለች፡፡ በትናንትናው እለት የተጀመረው ውድድር እስካሁን ሶሰት ጫዋታዎችን ያሰተናገደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የአረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ የህጻናት ማሳደጊያ ማዕከላትን ጎበኙ Feven Bishaw Jul 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የአረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ የህጻናት ማሳደጊያ ማዕከላትን ጎብኝተዋል:: ርዕሰ መስተዳድሩ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆን ነው የአረፋ በዓልን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የአገሪቷ የመጨረሻ ምሽግ እንጂ የአንድ ፖለቲካ ድርጅት ምሽግ አይደለም- ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ Feven Bishaw Jul 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የአገሪቷ የመጨረሻ ምሽግ እንጂ የአንድ ፖለቲካ ድርጅት ምሽግ እንዳልሆነ የአገር መከላከያ የሰራዊት ግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ገለጹ።…
ስፓርት በሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ጨዋታ ኡጋንዳና ኮንጎ አቻ ተለያዩ Feven Bishaw Jul 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ኡጋንዳና ኮንጎ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች እግር ኳስ ውድድር ትናንት መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራዊ ጥሪ ምላሽ ለመስጠት ለሚንቀሳቀሰው የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል ሽኝት ተካሄደ Feven Bishaw Jul 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራዊ ጥሪ ምላሽ ለመስጠት ለሚንቀሳቀሰው የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል የሽኝት መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡ በመርሃ ግብሩ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ፣ የሶማሌ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅሕፈት ቤት ሀላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የልዑካን ቡድን ከአምባሳደር መለስ ዓለም ጋር ተወያየ Feven Bishaw Jul 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የልዑካን ቡድን በኬንያ ከኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለምና በኬንያ ከሚገኙ የተለያየ የሃይማኖት ተቋማት የሃይማኖት አባቶች ጋር ተወያየ፡፡ በውይይቱም ከሀገር ውጭ ሁለተኛ የሆነውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Jul 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ክልል ምክር 5ኛ አመት 13ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ በጅግጅጋ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ የ12ኛውን መደበኛ ቃለ ጉባኤ ማፅደቅ፣ የክልሉን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሪፖርት ማድመጥ፣ የክልሉን ኦዲት ሪፖርት ማድመጥ፣ በ2013…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ልዑክ ወደ ኬንያ አቀና Feven Bishaw Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ልዑክ በሁለትዮሽና በቀጠናው ሠላም ዙሪያ የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ዛሬ ማምሻውን ወደ ኬንያ አቅንቷል። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጸሐፊ የሚመራ ልዑክ ከኬኒያው አቻው ጋር በሁለትዮሽና…
ስፓርት ለሴካፋ ውድድር የእንኳን ደህና መጣችሁና የእራት ግብዣ መርሃ ግብር ተካሄደ Feven Bishaw Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሴካፋ ውድድር የእንኳን ደህና መጣችሁና የእራት ግብዣ መርሃ ግብር በባህር ዳር ከተማ ተካሄደ፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ ኢትዮጵያ የእግርኳስ የፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጂራ፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጋምቤላ ክልል ልዩ ሃይል አባላት ሽኝት ተደረገ Feven Bishaw Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለሀገራዊ ጥሪ ምላሽ ለመስጠት ለሚንቀሳቀሰው የጋምቤላ ክልል ልዩ ሃይል አባላት ዛሬ ማምሻውን የሽኝት መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…