የውጭ ሃገር ታዛቢዎች ነፃ ሆነው እንዲታዘቡ መደረጉ በምርጫው የታየ መልካም አጋጣሚ ነበር-ኢሰመጉ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተካሄደው 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ የውጭ ሃገር ታዛቢዎች ነፃ ሆነው እንዲታዘቡ መደረጉ በምርጫው የታየ መልካም አጋጣሚ እንደነበር የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ አስታወቀ።
ኢሰመጉ በቅድመ ምርጫ በድምፅ መስጫ ዕለትና…