Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል፡፡ በሃዘን መግለጫቸው የሚሊየኖች እናት፣የእናትነት ፣ የደግነት፣ የፍቅር፣ የቆርጥነት እና…

አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ በበጀት ዓመቱ ከ1ቢሊየን በላይ አረቦን ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ በበጀት ዓመቱ 1 ነጥብ 28 ቢሊየን አረቦን መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው በዚህ ዘርፍ የ23 በመቶ የሽያጭ ገቢ እድገት አስመዝግቧል ነው የተባለው፡፡ በሕይወት መድን ስራ ዘርፍም ከ332 ነጥብ 6…

ከ147 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 58 ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ኦሞ ቤየም ወረዳ ከ147 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 58 ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። በወረዳው ባለፉት ዓመታት 78 ፕሮጀክቶችን ከ193 ሚሊየን ብር በላይ በጀት ለመስራት ታቅዶ በዛሬው ዕለት በ147 ነጥብ 8 ሚሊየን…

የጉምሩክ ኮሚሽን ከአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽንና የአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታና የአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደ ሃና ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ…

በቀጣዩ ወር የሚከሰተው እርጥበታማ አየር ለውሃ ሀብት መጨመር አስተዋፅኦ ሊኖረው ይችላል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዩ ወር የሚከሰተው እርጥበታማ የአየር ሁኔታ ለውሃ ሀብት መጨመር አስተዋፅኦ ሊኖረው እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው ÷ የአየር…

በተፋሰስ ልማትና አካባቢ ጥበቃ ስራዎች ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በቢሾፍቱ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፋሰስ ልማትና አካባቢ ጥበቃ ስራዎች ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በቢሾፍቱ ከተማ እየተሰጠ ነው። ለሁለት ቀናት በሚሰጠው ስልጠና ከተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ ባለሙያዎች ተሳታፊ ናቸው። ስልጠናው የመገናኛ ብዙሃን…

አየር መንገዱ በ2020 መንገደኞችን በማጓጓዝ እና በጭነት አገልግሎት ከአፍሪካ ቀዳሚነቱን ያዘ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በፈረንጆቹ 2020 መንገደኞችን በማጓጓዝ እና በጭነት አገልግሎት ከአፍሪካ ቀዳሚ መሆኑን የአፍሪካ አየር መንገዶች ማህበር ይፋ አድርጓል። ማህበሩ አየር መንገዶችን በሚሰጡት አገልግሎት መሰረት አመታዊ…

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሳው በኢትዮጵያ የሃንጋሪ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው በኢትዮጵያ የሃንጋሪ አምባሳደር ከሆኑት አቲላ ኮፓኒ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው በሁለቱ ሃገራት ሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ በምክክራቸው አምባሳደሩ በቡዳፔስት ከተማ…

አለም አቀፍ የሶማሌ ጥናቶች ኮንፍረንስ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው አለም አቀፍ የሶማሌ ጥናቶች ኮንፍረንስ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት መካሄድ ጀመረ ፡፡ በኮንፍረንሱ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድን ጨምሮ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተወጣጡ…

ዳያስፖራው ለሃገራዊ ፕሮጀክቶችና ወቅታዊ ጥሪዎች ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በበጀት አመቱ ዳያስፖራው ለሃገራዊ ፕሮጀክቶችና ወቅታዊ ጥሪዎች ከአንድ ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ከዚህ ውስጥ 192 ሚሊየን ብር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…