ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ዳግም እንዳይሾሙ ተጠየቀ Feven Bishaw Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኤች.አይ.ቪ ጤና እንክብካቤ ፋውንዴሽን (ኤኤችኤፍ) ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት አባል ሀገራት ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ለሁለተኛ ጊዜ የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ሆነው እንዳይሾሙ ሲል ጥሪ አቀረበ፡፡ ተቋሙ ጥሪውን ያቀረበው…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ከፍተኛ አመራር መድረክ በዲላ ከተማ ተጀመረ Feven Bishaw Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ከፍተኛ አመራር መድረክ በዲላ ከተማ ተጀመረ፡፡ በመድረኩ የደቡብ ክልል ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ አስቴር ከፍታው ÷የደቡብ ብልፅግና ሴቶች ሊግ ሃላፊ ወይዘሮ ነኢማ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ ፈንድ ለልማት ዋና ሃላፊ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ ፈንድ ለልማት ዋና ሃላፊ ሱልጣን አል ማርሻድና ከሳዑዲ ፈንድ የኦፕሬሽን ዳይሬክተር ጄነራል ኢንጅነር ፈይሰል አል ቀጣን ጋር ተወያዩ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 2 ሺህ 386 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ Feven Bishaw Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 ሺህ 386 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዚህም በትናንትናው ዕለት 2 ሺህ 386 ዜጎች ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመራጩ መንግስት የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት፣ ሰላምና ደህንነትን ለማስከበር ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ ይገባል- ምሁራን Feven Bishaw Jun 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመራጩ መንግስት የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት፣ ሰላምና ደህንነትን ለማስከበር ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ የምጣኔ ሃብትና አለምአቀፍ የህግ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች በ160 የምርጫ ክልሎች ቅሬታ አቅርበዋል-ቦርዱ Feven Bishaw Jun 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች በ160 የምርጫ ክልሎች ቅሬታ ማቅረባቸውን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርትኳን ሚደቅሳ ለጋዜጠኞች መግለጫ እየሰጡ ነው፡፡ በመግለጫቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች ቅሬታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ተገኝተው የቤት እድሳት አስጀመሩ Feven Bishaw Jun 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የበጎ አድራጎት እንቅስቃሴ አካል በመሆን በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ተገኝተው የቤት እድሳት ማስጀመራቸውን ገለፁ፡፡ ሚኒስትሯ የወረዳ አስተዳደሩ እስከ 30 የሚሆኑ ቤቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር በክልሉ በግንባታ ላይ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ጎበኙ Feven Bishaw Jun 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ በክልሉ በግንባታ ላይ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ጎበኙ፡፡ በዚህም ርዕሰ መስተዳድሩ የሐዋሳ አዳሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ማስፋፊያ ህንፃ ግንባታ ስራን እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞንና በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር በተፈጠረው ችግር ከቀያቸው ለተፈናቀሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ17 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Jun 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን እና በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር በተፈጠረው ችግር ከቀያቸው ለተፈናቀሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ17 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ እና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 777 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Jun 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 777 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ አገራቸው ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት በመደረግ ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ በዚህም በትናትናው ዕለት 1 ሺህ…