የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ የወባ በሽታን ለመከላከል የሚያስችል 123 ሺህ አጎበር እየተሰራጨ ነው Feven Bishaw Jun 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ የወባ በሽታን ለመከላከል የሚያስችል 123 ሺህ አጎበር እየተሰራጨ መሆኑን የጅማ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል በ 17ቱም የጅማ ከተማ ቀበሌዎች 123 ሺህ አጎበር ለህብረተሰቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 28 ጀምሮ ይሰጣል Feven Bishaw Jun 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 28 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከ17 ሺህ በላይ ተማሪዎችም ለፈተና እንደሚቀመጡ ቢሮው አመልክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ Feven Bishaw Jun 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 3 ሺህ 110 ተማሪዎች አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለ13ኛ ዙር በዘጠኝ የትምህርት ኮሌጆች በመጀመሪያ ዲግሪና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ነው ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና 28 ታዳጊዎች ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Jun 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በህገወጥ ስደት ወደ ደቡብ አፍሪካ ለሚደረግ ጉዞ ከአገር ወጥተው የታንዛኒያን ድንበር ጥሰው ሲገቡ በአገሪቱ ፖሊስ ተይዘው የነበሩ 28 ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ታዳጊዎቹ ከሌሎች 36…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ጀማል በክር ከባህሬን የዲፕሎማሲ ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስል ጄነራል አምባሳደር ጀማል በክር ከባህሬን የዲፕሎማሲ ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ዶክተር ሙኒራ አል ከሊፋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና ክልላዊ ጉዳዮች በትብብር መስራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸካ ዞን ከቀያቸው የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደቀያቸው እየተመለሱ ነው Feven Bishaw Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ሸካ ዞን ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶች ከቀያቸው የተፈናቀሉ የአካባቢ ነዋሪዎች ወደቀያቸው እየተመለሱ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዞኑ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶች ከቀያቸው የተፈናቀሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ56 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Feven Bishaw Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 12 እስከ 18 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ከ 56 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ከኮንትሮባንድ እቃዎቹ መካከል ግምታዊ ዋጋው ከ33 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካውያን በጋራ መስራት ለአህጉሩ ቀጣይ እድገት ወሳኝ ነው- ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ Feven Bishaw Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የላፕሴት ፕሮጀክት አፈጻጸምን በሚዳስሰው ጉባዔ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳን የተለያዩ የልማት ስራዎችን በጋራ ለመስራት ተግባራዊ በመሆን ላይ የሚገኘው…
ስፓርት በጣሊያን በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል Feven Bishaw Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጣሊያን በተደረገ ጄ ሶል ሙንላይት የግማሽ ማራቶን ውድድር በሁለቱም ፆታ ኢትዮጵያውን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል፡፡ በውድድሩ በወንዶች አትሌት ታዬ ግርማ 1 ሰዓት 4 ደቂቃ ከ11 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት…
የሀገር ውስጥ ዜና እስከ ግንቦት ወር 25 ሺህ 472 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል-ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Feven Bishaw Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ግንቦት ወር 25 ሺህ 472 ዜጎች ከስምንት ሃገራት ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለፁ፡፡ ሚኒስትሯ ባለፉት ወራት ወደ ሃገር ውስጥ ተመላሽ የሆኑ ዜጎችን ጉዳይ በሰላም ሚኒስቴር…