የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያላቸውን አቤቱታ በሁለት ቀናት ውስጥ እንዲያስገቡ አሳሰበ Feven Bishaw Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያላቸውን አቤቱታ በአንድ አጠቃለውና ፍሬ ነገሮችን እንዲያሟላ አድርገው በሁለት ቀናት ውስጥ ለቦርዱ እንዲያስገቡ አሳሰበ፡፡ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ሱዳን የናይል ወንዝ ላይ ግድብ ለመገንባት ማቀዷን ገለጸች Feven Bishaw Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ሱዳን የናይል ወንዝን በመጠቀም የሀይል ማመንጫ ግድብ ለመገንባት ዕቅድ ማዘጋጀቷን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴንግ ዳው ዴንግ ማሌክ ለናሽናል ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ ከዕርስ በርስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የድንቅነሽ ቅጂ በዩኔስኮ ጽ/ቤት በቋሚነት ለዕይታ ሊቀርብ ነው Feven Bishaw Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የድንቅነሽ (ሉሲ) ቅጂ በዩኔስኮ ጽህፈት ቤት በቋሚነት ለዕይታ እንዲቀርብ ማበርከቷን በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ አስታውቀዋል፡፡ በድርጅቱ ፅህፈት ቤት የምትቀርብበት ሥነ-ስርዓትም ተካሂዷል፡፡…
ስፓርት የሴካፋ ውድድር በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ሊካሄድ ነው Feven Bishaw Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ 23 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ዋንጫ ውድድር በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባህር ዳር ከተማ ይካሄዳል፡፡ ጨዋታው ከሰኔ 26 እስከ ሀምሌ 11 ቀን 2013 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን 11 የምስራቅና…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ቢያትሪስ ዋኒ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው አምባሳደር ነቢል በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ስራ ከጀመረ አንስቶ ከ550 በላይ ጊዜ በአሽከርካሪዎች ጉዳት ደርሶበታል Feven Bishaw Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ስራ ከጀመረ ጀምሮ ከ550 በላይ ጊዜ የመኪና አሽከርካሪዎች በንብረት ላይ ጉዳት እንዳደረሱበት አስታውቋል ። ዛሬ ዑራኤል አካባቢ ቪትዝ ተሽከርካሪ የባቡሩን አጥር ሰብሮ መግባቱን የአዲስ አበባ ቀላል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶች የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ተካሄደ Feven Bishaw Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "አረንጓዴ አሻራዬን አሳርፋለሁ፤ የኢትዮጵያን ብልፅግና አረጋግጣለሁ!" በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፉ የሴቶች የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ባንጃ ወረዳ ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቶች በአገራቸው ጉዳይ ላይ የሚያደርጉትን አዎንታዊ ተሳትፎ ለማሸማቀቅ የተዘረጉ የጥፋት በትሮችን በተቀናጀ እርምጃ እናከሽፋለን- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ… Feven Bishaw Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ወጣቶች ላይ የተቃጣ እና ወጣቶች በክልላቸውና በአገራቸው ጉዳይ ላይ በአዎንታዊ አግባብ የሚያደርጉትን የነቃ ተሳትፎና አበረታች ጅማሬ ለማሸማቀቅ የተዘረጉ የጥፋት በትሮችን ከፀጥታና የደህንነት አካላት ጋር በተቀናጀ እርምጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሐሰን ታጁ በኩዌት ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች አምባሳደር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሐሰን ታጁ በኩዌት ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች አምባሳደር ዶክተር ማታር ሀመድ አል-ነያዲ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ በሁለትዮሽና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሁለቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢሰማኮ እጩ ምክትል ዋና ኮሚሽነር እና ለሌሎች ኮሚሽነሮች የቀረበው የሹመት የውሳኔ ሃሳብ ፀደቀ Feven Bishaw Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን እጩ ምክትል ዋና ኮሚሽነር እና ሌሎች ኮሚሽነሮች ላይ የቀረበውን የሹመት የውሳኔ ሃሳብ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፀደቀ፡፡ ተሿሚዎቹ ዝርዝር የስራ ልምዳቸውን በመመልከት በህዝብ ተወካዮች ምክር…