የሀገር ውስጥ ዜና በካምፓላ የኢትዮጵያን የመስህብ ስፍራዎች የሚያስተዋውቅ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የኢትዮጵያን ድንቅ የመስህብ መዳረሻዎች ተዋወቁ’ በሚል ርዕስ በካምፓላ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት በበይነ-መረብ ውይይት ተካሄዷል። በውይይቱ በኡጋንዳ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አለምፀሃይ መሰረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ18 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሪፐብሊካን ጥበቃ የተገነባው መኖሪያ ቤት ተመረቀ Feven Bishaw Jun 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ በለገዳዲ ሳይት ከ18 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሪፐብሊካን ጥበቃ ያስገነባውን መኖሪያ ቤት አስመረቀ፡፡ የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ በቀለ እንደተናገሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና 74 ዜጎች ከሊባኖስ ተመለሱ Feven Bishaw Jun 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 74 ዜጎች ከሊባኖስ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፡፡ በቤሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽሕፈት ቤት ከሚመለከታቸው የሊባኖስ የመንግስት አካላት ጋር በመነጋገር ሰነድ አልባና የመኖሪያ ፍቃድ የሌላቸውን ዜጎች ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ከሁለት የንግድ ባንኮች ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ Feven Bishaw Jun 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከአዋሽ ባንክና ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሳንዶካን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ቢያንስ በሁለት ሳምንታት ውስጥ ወደ ሃገራቸው ለመመለስ እየተሰራ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Feven Bishaw Jun 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ቢያንስ በሁለት ሳምንታት ውስጥ ወደ ሃገራቸው ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰበታ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Jun 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰበታ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ በአደጋው ሕይወታቸው ካለፈ ሰዎች በተጨማሪ ስምንት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡ አደጋው መለስተኛ የህዝብ ማመላለሻ መኪና በፍጥነት ከጀሞ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አህመድ ሽዴ የተመራው ከፍተኛ ልዑክ በርበራ ከተማ ገባ Feven Bishaw Jun 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ፣ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊ ሞገስና የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድን ያካተተ ከፍተኛ ልዑክ በርበራ ሶማሌላንድ ገባ። ልዑኩ በርበራ ሲደርስ የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን እናልብሳት ሀገራዊ ችግኝ ተከላ ማብሰሪያና የአብሮነት መርሃ ግብር በአርሲ ዞን ተጀመረ Feven Bishaw Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን እናልብሳት ሀገራዊ ችግኝ ተከላ ማብሰሪያና የአብሮነት መርሃ ግብር በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ተጀምሯል፡፡ በመርሃ ግብሩ ከኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች የተወጣጡ ወጣቶች ተሳትፈዋል፡፡ የችግኝ ተከላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ከዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ዳይሬክተር ከሚመራው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያየ Feven Bishaw Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ከዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ዳይሬክተር ከሚመራው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያየ፡፡ በውይይቱ የሁለቱን ድርጅቶች አጋርነት የበለጠ ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ሕብረት በድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ ያጋጥሙ የነበሩ ክፍተቶችን ለመሙላት የተደረገውን ጥረት አደነቀ Feven Bishaw Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ሕብረት ባለፈው ሰኞ በተካሄደው 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ በድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ ያጋጥሙ የነበሩ ክፍተቶችን ለመሙላት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያደረገውን ጥረት አደነቀ። ህብረቱ የድምጽ አሰጣጥ…