Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ነቢል ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ጄምስ ዋኒ ኢጋ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ። አምባሳደር ነቢል የሁለቱ አገራት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመራ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቋርጦት የነበረው ወደ አስመራ የሚደረግ በረራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ከዛሬ ጀምሮ የበረራ አገልግሎት መጀመሩን ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

በአፋር ክልል፣በወላይታ ዞንና በጅማ ከተማ ድምፅ የመስጠት ሂደቱ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ምርጫ በተካሄደባቸው የምርጫ ክልሎችና ጣቢያዎች ድምፅ የመስጠት ሂደቱ ተጠናቋል ። በሰባት የምርጫ ክልሎች በ560 የምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ የተሰጠ ሲሆን በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ህብረተሰቡ ከማለዳው…

በመዲናዋ ምርጫው በሰላም እየተካሄደ ነው-ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ምርጫው በሰላም እየተካሄደ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ህብረተሰቡ ያለስጋትና በነፃ ድምፁን መስጠት እንዲችል የምርጫ ህጉ በሚፈቅደው መሰረት የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላትን…

በአርሲ ዞንና በአሰላ ከተማ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማውና በዞኑ በ18 የምርጫ ክልሎችና በ1ሺህ 434 የምርጫ ጣቢያዎች ድምፅ ተሰጥቷል፡፡ የዞኑ የምርጫ አስተባባሪ አቶ መኮንን ሲሳይ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ሂደቱ እየተጠናቀቀ መሆኑን ተናግረዋል፡፡…

በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ድምፅ እንዳይሰጥባቸው ተከልክለው የነበሩ 6 የምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ እንዲሰጥባቸው ምርጫ ቦርድ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ድምፅ እንዳይሰጥባቸው በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ተከልክለው የነበሩ 6 የምርጫ ጣቢያዎች በነገው እለት ድምፅ እንዲሰጥባቸው የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ወስኗል። እነዚህ 6 የምርጫ ጠቢያዎች የመራጮች…

አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ንግድና ኢንዳስትሪ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የንግድና ኢንደስትሪ ሚኒስትር ኮል ቲያን ማዊን ጋር በወቅታዊ የአገሪቱ እና ሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። አምባሳደር ነቢል የሁለቱ አገራት ግንኙነት በጠንካራ መሠረት ላይ…

ሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ለምርጫው ፍሬያማነት የተሰጣቸውን ኃላፊነት በአግባቡ እየተወጡ ነው-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ባለ ድርሻ አካላትና የፀጥታው ሃይል ለምርጫው ፍሬያማነት የተሰጣቸውን ኃላፊነት በአግባቡ እየተወጡ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን አዲስ…

የድምፅ መስጫ ወረቀቶችን የያዙ ሰማያዊ ሳጥኖች ተከፍተው በተገኙባቸው የምርጫ ክልሎች ነገ ምርጫ አይካሄድም

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የድምፅ መስጫ ወረቀቶችን የያዙ ሰማያዊ ሳጥኖች ተከፍተው በተገኙባቸው የምርጫ ክልሎች በነገው ዕለት ምርጫ እንደማይካሄድ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። እነዚህም በአማራ ክልል ደምቢያ እንዲሁም ተሁለደሬ 1 እና 2፣ በኦሮሚያ ክልል…

የኦሮሚያ ፖሊስ ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በነገው እለት የሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከህዝቦች ጋር ሆኖ ማንኛውንም የሰላም ችግር የሚገታ መሆኑን ማስታወቁን…