Fana: At a Speed of Life!

አዳማ ከተማን ጨምሮ በሁሉም የምስራቅ ሸዋ ዞን የምርጫ ጣቢያዎች የቁሳቁስ አቅርቦት ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አዳማ ከተማን ጨምሮ በሁሉም የምስራቅ ሸዋ ዞን የምርጫ ጣቢያዎች የቁሳቁስ አቅርቦት መድረሱ ተገለጸ፡፡ ምርጫ ጣቢያዎቹ ንጋት 12 ሰዓት ለመራጮች ክፍት የሚደረጉ ሲሆን የቦታ ርቀት ባለባቸው አካባቢዎች ላሉ አስፈፃሚዎች ማረፊያ ቦታ…

በድሬዳዋ የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ባሉ ሀሉም የምርጫ ጣቢያዎች የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭቱ ተጠናቋል፡፡ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የድሬዳዋ ክልል ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ዚያድ ያሲን እንደተናገሩት እንዲሁም ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅኝት እንዳደረገው…

ምርጫው ያለምንም የጸጥታ ችግር ለማከናወን የተቀናጀ የጸጥታ መዋቅር በስራ ላይ ነው- የከፋ ዞን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫው ያለምንም የጸጥታ ችግር ለማከናወን የተቀናጀ የጸጥታ መዋቅር በስራ ላይ መሆኑን የከፋ ዞን አስታወቀ፡፡ የዞኑ የሰላምና ጸጥታ መምሪያ ሃላፊ አቶ ሃብታሙ አለሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት ÷ነገ…

የአዲስ አበባ ፖሊስ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊነት አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ ወደ ስራ ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ፖሊስ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊነት አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግና በቂ የሰው ሃይል በመመደብ ወደ ስራ መግቱን አስታወቀ፡፡ ለህብረተሰቡ ስጋት የሆኑ ወንጀሎችን ለመከላከልም ከባለድርሻ አካላት ጋር ተቀናጅቶ እየሰራ…

የአርባምንጭና የአሰላ ከተማ ነዋሪዎች ድምፃቸውን ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአርባምንጭና የአሰላ ከተማ ነዋሪዎች ነገ ለሚካሄደው ሃገራዊ ምርጫ ድምፃቸውን ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ተናገሩ፡፡ በጋሞ ዞን የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪዎች ለራሳቸው የሚሆነውን ፖርቲ ለመምረጥ የተዘጋጁ ሲሆን ሁሉም የዞኑ…

ነገ ለሚካሔደው ሀገራዊ ምርጫ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴና ደሴ ዙሪያ አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ነገ ለሚካሔደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴና ደሴ ዙሪያ አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በተንቀሳቀሰባቸው በደሴ ከተማ፣ በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳዎች ማለትም…

በምርጫ ወቅት ከሳይበር ደህንነት አንፃር ማህበረሰቡ እንዲሁም ተቋማት ሊያስተውሏቸው የሚገቡ ጉዳዩች ምንድናቸው?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪው ሀገራዊ ምርጫን ተከትሎ መሰረት የሌላቸውና ሆን ተብሎ ህብረተሱቡን ለማደናገር የሚወጡ ሀሰተኛ መረጃዎች በስፋት ሊሰራጩ ይችላሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሀገራዊ ምርጫውን ተከትሎ የሃገሪቱ ወሳኝ መሰረተ ልማቶችና ተቋማት ለሳይበር…

በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማጠናከር የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከህግ ማስከበር እንቅስቃሴው ጋር ተያይዞ ችግር ላጋጠማቸው ወገኖች እየቀረበ ያለውን ሰብዓዊ ድጋፍ ለማጠናከር የሚያስችል መመረያ ተግባራዊ መደረጉን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀ። በክልሉ የጸጥታ…

በጅማ ዞን ለ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ለ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ዝግጅት መጠናቀቁን የዞኑ ምርጫ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በዞኑ 1 ሚሊየን 558 ሺህ 304 ሰዎች የመራጭነት ካርድ መውሰዳቸውን የዞኑ ምርጫ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሸሪፍ አባ ገላን…

89 አለም አቀፍ ጋዜጠኞች 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለመዘገብ ፍቃድ አግኝተው ወደ ሀገር ውስጥ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ሰኔ 11 ቀን 2013 ዓ.ም ባለው ግዜ 89 አለም አቀፍ ጋዜጠኞች 6ኛውን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምርጫ ለመዘገብ ፍቃድ አግኝተው ወደ ሀገር ውስጥ መግባታቸውን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን አስታወቀ። አሃዙ…